BRIGHT FUTURE FOR ETHIOPIANS !!!

BRIGHT FUTURE FOR ETHIOPIANS !!!

Wednesday, 31 December 2014

ኢትዮጵያ ለወሲብ ንግድና ለህገወጥ የሰዎች ዝውውር መነሻ አገር ሆናለች ሲል የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት አስታወቀ

ታኀሳስ ፲(አስር) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአሜሪካ የስቴት ዲፓርትመንት ባወጣው የ2014 ሪፖርት ኢትዮጵያ ለግዳጅ ሥራ፣  ለወሲብ ንግድና  ለሕገወጥ የሰዎች ዝውውር የተዳረጉ ወንዶች፣ ሴቶች እና ሕፃናት መነሻ፤ በተወሰነ ደረጃም መዳረሻ አገር ናት ብሎአል።


አዲስ አበባ የሚገኘው ዋና የገበያ ማዕከል ከአፍሪካ ቀዳሚው የወሲብ ንግድ ቤቶች መገኛ ነው የሚለው ሪፖርቱ፣  ዕድሜያቸው እስከ 8 ዓመት የሚሆኑ ልጃገረዶች በነዚህ ቤቶች በሴተኛ አዳሪነት ተሰማርተዋል ይላል።

Sunday, 28 December 2014

D I S A P PE A R E D HERO AND HEROINES!!!

In June 1991, the forces of the EPRDF attacked the areas held by the Ethiopian People's Revolutionary Party (EPRP) in Gondar and Gojjam. In the all out war that ensued, some EPRP leaders and veteran members fell into the hands of the EPRDF. Among those captured at the time in Sankis (Quara) and other areas were EPRP leaders like:

Saturday, 27 December 2014

የአምባሰደሩ የአንዳርጋቸው ጽጌ ጉብኝት ተከትሎ የእንግሊዛዊ ቱሪስት የተቀነባበረ ግድያ ድንጋጤ ፈጥሯል።

ገዳዩም ያለ ምንም ጥያቄ በቀጥታ ለፖሊስ እጁን ሰቷል::

ባሳለፍነው ሳምንት በአዲስ አበባ ካሳንቺስ ከቀድሞ ስድስተኛ ፖሊስ ጣቢያ ጀርባ ከሚገኘው ድብቅ የደህንነት እስር ቤት ውስጥ በመገኘት በከፍተኛ የሴኩሪቲ ጥበቃ የነጻነት ታጋይ የሆነውን አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን በኢትዮጵያ የእንግሊዝ አምባሳደር Greg Dorey እንዳነጋገሩ ሲታወቅ ከአንዳርጋቸው ጋር ያደረጉትን ቆይታ በተመለከተ ዝርዝር ማብራሪያ ባይገኝም በደህና ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ ሲገልጹ የኤምባሲው ምንጮች እንዳሉት ስለ አንዳርጋቸው መረጃ ያላቸው ለስርአቱ ቅርብ የሆኑ ክፍተኛ የደህንነት አባላት እና የአንድ ብሄር ተወላጅ የሆኑ አንድ ቋንቋ ተናጋሪዎች እንደሆኑ ገልጸዋል::እንዲሁም አመነስቲ ኢንተርናሽናል አንዳርጋቸውን በተመለከተ ከታፍነ 6 ወር መሆኑን ገልጾ ሁኔታው አሳሳቢ ነው ሲል ለእንግሊዝ መንግስት አቤት ያለበተን መግለጫ ባሳለፍነው ሳምንት መግለጫ አውጥቶ ነበር::

Wednesday, 24 December 2014

3 Killed, Scores Wounded in Protest Across Bahir Dar




  • Latest Bahir Dar Protest and killing in Picture
  • Latest Bahir Dar Protest and killing in Picture
  • Latest Bahir Dar Protest and killing in Picture
  • Latest Bahir Dar Protest and killing in Picture
  • Latest Bahir Dar Protest and killing in Picture
  • Latest Bahir Dar Protest and killing in Picture
  • Latest Bahir Dar Protest and killing in Picture
  • Latest Bahir Dar Protest and killing in Picture
  • Latest Bahir Dar Protest and killing in Picture
  1. 1
  2. 2
  3. 3
  4. 4
  5. 5
  6. 6
  7. 7
  8. 8
  9. 9
  10. 10
By Abraha Belai,
AT LEAST three people were confirmed killed and seven others wounded on Friday (19) after police opened fire to disperse protesters who were heading into the city center to defend a sacred site against government-sponsored demolition.
The protest in the restive capital of Amhara region erupted after the government moved to take over a church-owned holy site where annual ceremonies like Epiphany and Maskal (the founding of the True Cross) are held.
The government reportedly gave the area to investors who were trying to build a shopping zone.

Former U.S. Diplomat Calls for Free and Fair Elections in Ethiopia

 Is it possible to have a free and fair election in any African country, let alone in Ethiopia?
The Ethiopian government is currently taking unprecedented steps to restrict political space for the opposition through intimidation and harassment, tighten its control over civil society, and curtail the activities of independent media. All signs ahead of the election day shows an environment conducive to free and fair elections are not in place.

Tuesday, 23 December 2014

"ትንሽ እርሾ ብዙውን ሊጥ ታቦካለች "

ለአገር ትንሣኤ እርሾ ለመሆን የተደረገውን ሙከራ በአሞተቢስ አፈግፋጊዎች ፍራትና ሽሽት አፈር ለበሰ የሚል ትዝብት አስነስቷል።
ለአገር ተቆርቋሪ ፣ አሳቢና ሰላማዊ በመምስል ወደ ትግሉ ጎራ በመቅረብ ትግልን ለማክሸፍ ሽፍጥና ሽሽት ማካሄድ፣ በአገርና በሕዝብ ሕልውና ላይ መነሳሳት፣ ትልቅ ክህደት ከመሆን ጋር የአገር ነፃነት ትግልን ለራስ ጥቅም ማስቀደም ከጠላት ያላነሰ አገር የማጥፋትና የመሸጥ ወንጀል የባንዳዎች ሴራ ሽረባ ነው።

ንግድ ባንክ የሰማያዊ ፓርቲ ከፍተኛ አመራርን ከስራ አገደ

የሰማያዊ ፓርቲ የወጣቶች ጉዳይ ኃላፊ አቶ እያስፔድ ተስፋዬ ከሚሰራበት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአዳር ሰላማዊ ሰልፉን ተከትሎ በደረሰበት እስር ምክንያት ከስራው ታገደ፡፡ እያስፔድ ተስፋዬ በሶስተኛ ፖሊስ ጣቢያ ጨለማና ቀዝቃዛ ክፍል ታስረው ከነበሩት አመራሮች መካከል አንዱ ሲሆን ከእስር ከተፈታ በኋላ ታስሮ ስለመቆየቱ ማስረጃ ቢወስድም ለ15 ቀን ከስራ ታግዶ እንዲቆይ ተደርጓል፡፡

በአዳር ሰልፍ ወቅት ተይዘው ከፍተኛ ድብደባ የደረሰባቸው የመላው አማራ ሕዝብ ድርጅት (መአሕድ) ምክትል ፀኃፊ ህይወታቸው አደጋ ላይ ነው


በአዳር ሰልፍ ወቅት ተይዘው ከፍተኛ ድብደባ የደረሰባቸው የመላው አማራ ሕዝብ ድርጅት (መአሕድ) ምክትል ፀኃፊ መቶ አለቃ ተሰማ ወንድሙ ራሳቸውን ስተው ሆስፒታል እንደገቡና ሕይወታቸው አደጋ ውስጥ እንደሆነ የፓርቲው ፕሬዝደንት አቶ ሽዋንግዛው ገ/ስላሴ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡