ሁለት እህትማማቾች ሕፃናትን በማታለል ከወሰደ በኋላ የደፈራቸው ተከሳሽ በእስራት መቀጣቱን የፊንፊኔ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በፊንፊኔ ዙሪያ የኦሮሚያ ልዩ ዞን ፖሊስ የወንጀል ምርመራና ፍትህ የማሰጠት የስራ ሂደት ሃላፊ ኮማንደር አበበ ተሾመ እንደገለፁት በሰበታ ሀዋስ ወረዳ ቦንዴ ዳባል ቀ/ገ/ማህበር ልዩ ስሙ ሞጆ ተብሎ የሚጠራው ነዋሪ የሆነው ሻምበል ያዳን ተባለው ላይ የእስራት ቅጣቱ ሊወሰንበት የቻለው ነሀሴ 4 ቀን 2005 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 በሚሆንበት ጊዜ የአጎቱን ሁለት ህፃናት ሴት ልጆችን አፋቸውን
በጨርቅ አፍኖ በመድፈሩ ነው ሲሉ ገልፀዋል፡፡...................
በጨርቅ አፍኖ በመድፈሩ ነው ሲሉ ገልፀዋል፡፡...................



