
የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ አዋጅ በመባል የሚታወቀው ይህው አዋጅ ዓላማው የደርጅቶችን የፋይናንስ እንቅስቃሴ መረጃ ወጥነት ባለውና በተደራጀ መልኩ እንዲቀርብ ማስቻል ሲሆን እግረመንገድም መረጃዎቹ የታክስ ገቢን ለማሳደግ ያለመነው፡፡
ይህንለማስፈጸምም “የኢትዮጽያየሂሳብአያያዝናኦዲትቦርድ” የሚባልራሱንየቻለተቋምበሚኒስትሮችምክርቤትየሚቋቋምሲሆንቦርዱከፋይናንስሪፖርትጋርበተያያዘየመቆጣጠርናለኦዲተሮችፈቃድየመስጠትሥራዎችንያከናውናል፡፡በዚህአዋጅየተደነገገውንየተላለፈእስከብር 50ሺህወይንምበሶስትዓመታትእስራትእንደሚቀጣአዋጁደንግጓል፡፡
መንግሥትብዙውንጊዜበተለይልማታዊየሚላቸውየግልባለህብቶችናነጋዴዎችጭምርታክስናግብርንያጭበረብራሉበሚልበየጊዜውወቀሳይህአዋጀርእንዲህኣይነቱንተግባርእንደሚታደግእየተገለጸነው፡፡ባለፉትዓመታትአንዳንድገዥውንፓርቲየተጠጉነጋዴዎችታክስበመሰወርናበማጭበርበርከቀድሞዎቹገቢዎችናጉምሩክባለስልጣንከፍተኛኃላፊዎችጋርክስእንደቀረበባቸውየሚታወ
No comments:
Post a Comment