BRIGHT FUTURE FOR ETHIOPIANS !!!
Tuesday, 31 December 2013
ትናንት ለሊት በአዋሳ ዩኒቨርሲቲ በተነሳ የእሳት ቃጠሎ
ትናንት ለሊት በአዋሳ ዩኒቨርሲቲ በተነሳ የእሳት ቃጠሎ አንድ ህንፃ ሙሉ በሙሉ ከጥቅም ውጪ ሆኗል.......
Monday, 30 December 2013
የወገን ጩኸቱን አናፍነው! ጩኸቱን አንቀማው!
ሰሞኑን ጠቃሚ መረጃ የምንለዋወጥባቸው ማህበራዊ ገጾቻችን በሙግት ንትርክ ማዕበል ተውጠው ተመለከትኩ … ከእምየ ምኒሊክ እሰከ በደሌ ቢራ ፣ ከድንቁ ትንታግ ድምጻዊ ቴዲ አፍሮ መግለጫ ፣ እርማት እስከተሰጠበት እንቁ መጽሔት ፣ ከታሪክ አዋቂው የሃገር ሽማግሌ ፕሮፊሰር ይስሐቅ የታሪክ ቀደምት ትንታኔ ታሪክ እስከ ማይጠቅመን የጁሃር መሃመድ ዘመቻ ሁሉም ሰሞነኛ ዝብሪት በየአይነቱ ሰማን ። ይህ ሁሉ ታዲያ በፈረንጆች አመት በዋዜማው ባይሆን ደስ ባለኝ! ይህም የእኛ ነገር ፣ የእኛ ኑሮ ነውና ምን ያደርጉታል?
ባለሁበት የሳውዲ ምድር በአለም እንደ ጨው የተበተንን የዚያች ሃገር ዜጎችን ትኩረት ሳቢ ብቻም ሳይሆን አስጨናቂ ቀንን ተፋጦ ማወጫ ያጣ ወገን ጩኸት ደምቆ እንዳይሰማ የእኛ ነገር አልተመቸውም !
ኢኮኖሚያችን ሲያድግ የህዝቡ ኑሮ ለምን አሽቆለቆለ?
ላለፉት 8 እና ዘጠኝ ዓመታት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በሁለት አሃዝ አያደገ ነው ሲባል እንሰማለን፤ የእድገት ፍጥነቱ ላይ የሚነሱ በርካታ ጥያቄውች ቢኖሩም መንግስት የመንገድ ግንባታ ፣ የኃይል ማመንጫ ግንባታወችን እና መሰል ነገሮችን በመጥቀስ እድገት እንዳለ አስረግጦ ይከራከራል:: በሌላ በኩል የኢኮኖሚ እድገቱ ተመዘገበ በሚባልባቸው ዓመታት በዋጋ ንረት የህዝቡ ኑሮ ከጊዜ ወደጊዜ እያሽቆለቆለ እንደሆነ በግልፅ የሚታይ ነገር ነው:: ታዲያ የኢኮኖሚ እድገት አለ በተባለባቸው ዓመታት የህዝቡ ኑሮ ለምን አሽቆለቆለ?
በአዲስ አበባ የቅርብ ጊዜ የጅምላ መቃብር ተገኘ
December 30, 2013
ነገሩ የተከሰተው አርብ እና ቅዳሜ እለት ነው ከስድት ኪሎ ወደ ፈረንሳይ በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው የጃንሜዳ ጦር ካምፕ(በቀድሞ ስሙ ሦስተኛ ሻለቃ) ግቢ ውስጥ በትንሹ ወደ 6 የሚጠጉ አስከሬኖች በብርድልብስ እንደተጠቀለሉ ተገኝተዋል! አስከሬኖቹ ሊገኙ የቻሉት ለመንገድ ስራ የጦር ካምፑ ግቢ አጥር ወደ ውስጥ ፈርሶ መቆፈር ነበረበት፡፡ በዚህ ሂደት ላይ ነው እንግዲህ በስካቫተር ሲቆፈር በመጀመሪያ ሁለት አስከሬኖች በብርድልብስ እንደተጠቀለሉ ተንከባለሉ፡፡ በዚህ የተደናገጡት ሰራተኞች ለጊዜው ስራቸን ያቋረጡ ሲሆን በበነጋው ቅዳሜ እለት ረፋዱ ላይ በሌላ አቅጣጫ ቁፋሮ ሲያደርጉ በዛም በኩል እዲሁ በብርድ ልብስ የተጠቀለሉ አራት አስከሬኖች በተመሳሳይ ሁኔታ ከአፈሩ ዉስጥ ተገኙ፡፡
Saturday, 28 December 2013
Assassinating popular leaders will only invigorate the people
On Thursday November 7, 2013; the Valiant Ginbot 7 Popular Force intelligence unit foiled the assassination plot that targeted the secretary of Ginbot 7: Movement for Justice, Freedom and democracy, and commanders and high ranked officers of Ginbot 7 Popular Force. This futile attempt by the coward TPLF regime that took place in Eritrea territory is yet another sign and proof that this blood-stained regime cannot and does not survive without spilling the blood of innocent Ethiopians. Ginbot 7 and the Ethiopian people at large are outraged by the TPLF regime’s recent assassination attempt, and they strongly denounce this shameful act that does not serve any purpose.
Friday, 27 December 2013
የህዝባችን መከራ የወያኔ የፖለቲካ መጠቀሚያ አይሆንም!
በሳውዲ አረቢያ ውስጥ እጅግ ብዙ ኢትዮጵያውያን አሁንምመከራና ስቃይ ላይ ናቸው። የደረጃ ጉዳይ ነው እንጂ ችግሩ በመካከለኛው ምስራቅ ሀገሮች በሚኖሩ ወገኖቻችን ላይ የተንሰራፋ ነው። በመላው አለም ተበትኖ የሚኖረው ኢትዮጵያዊ ካለማቋረጥ ያደረገው ወገንና ሀገር አኩሪ ጩኸትና አቤቱታ ችግሩ በአለም ዙሪያ ትኩረት እንዲያገኝ ባያደረግ ኖሮ የወገኖቻችን መከራ ከዚህም በከፋ መልክ ይቀጥል እንደነበር ጥርጥር የለውም። አንድ ቀን እንኳን ለሚገዛው ህዝብ ሀላፊነትና ተጠያቂነት ተሰምቶት የማያውቀው የወያኔ ጉጅሌ መንግስት እግሩን እየጎተተ ቢሆንም ወደ ችግሩ አቅጣጫ እንዲመለከት የተገደደው በዚሁ የወገን ጩኸት መሆኑ ግልጽ ነው።
የሰብዓዊ መብት ሚዛን ማጣት።
የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ሰመጉ) በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ዉስጥ ባካሄደው ጥናት ባለፈዉ አመት ከክልሉ አማራ ናችሁ ተብለዉ በተባረሩ በብዙ ሺዎች በሚቆጠሩ ሰላማዊ ዜጎች ላይ የክልሉ ባለስልጣኖችና የወያኔ የጸጥታ ኃይሎች የሰብአዊ መብት ጥሰት እና አካላዊ ጉዳት ማድረሳቸዉን አረጋገጠ። በክልኩ በተለያዩ ዞንና ወረዳዎች ውስጥ ይኖሩ የነበሩ ቁጥራቸው ከ10 ሺህ በላይ የሚገመቱ ዜጐች ለረዥም አመታት ይኖሩበት ከነበረው አካባቢያቸው የዚህ ክልል “ተወላጆች አይደላችሁም” በማለት በሀይልና በግዳጅ ቤት ንብረታቸውን ጥለው ከመጋቢት 15/2005 ዓ.ም ጀምሮ እንዲሰደዱ መደረጋቸውን ተቋሙ አውስቷል፡፡
Thursday, 26 December 2013
በቦሌ ቡልቡላ፣ በለሚና እና በአቃቂ ክፍለ ከተማ በርካታ ህዝብ ሜዳ ላይ መውደቁ ተገለጸ
ታህሳስ ፲፮( አስራ ስድስት )ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ነዋሪዎች እንደገለጹት ላለፉት 25 አመታት ከኖሩበት ቤት በጉልበት ተነሱ በመባላቸው ሜዳ ላይ ለመውደቅ ተገደዋል።
ነዋሪዎቹ ስሜታቸውን በከፍተኛ ሀዘን እየገለጹ ሲሆን፣ የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲደርስላቸው ተማጽነዋል። የመንግስትን እርምጃ በመቃወማቸው የተወሰኑ ሰዎች የደረሱበት አለመታወቁንም ነዋሪዎች ገልጸዋል።
በአዳማም በተመሳሳይ መንገድ ከ25 ሺ በላይ ህዝብ ቤት አልባ መሆኑን መዘገባችን ይታወቃል።
Wednesday, 25 December 2013
በደቡብ ሱዳን ተገደው የተደፈሩ 4 ኢትዮጵያውያን ሴቶች ጁባ ገቡ::
ታህሳስ ፲፬( አስራ አራት )ቀን ፳፻፮ ዓ/ም በደቡብ ሱዳን የተነሳውን የእርስ በርስ ግጭት ተከትሎ የተደፈሩ 4 ሴቶች የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሆስፒታል በሚገኝበት ጁባ ደርሰው ምርመራ እየተደረገላቸው ነው። ሴቶቹ መደፈራቸውንና ሆስፒታል መግባታቸውን ለማረጋገጥ የtቻለ ሲሆን፣ ሴቶቹ በምን ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ ለማወቅ አልtቻለም።
ይህ በእንዲህ እንዳለ በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ከውጭ ጉዳይ ሚኒሰትሩ ጋር በመሆን ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸው ታውቋል። አምባሳደሩ በዚህ አስቸጋሪ ሰአት ወደ አገራቸው መመለሳቸውን በአገሪቱ ያሉ ኢትዮጵያውያን ተችተዋል።
Tuesday, 10 December 2013
Semehal Meles Deposited $5 Billion Dollars In The Bank In New York,USA
Semehal Meles Deposited $5 Billion Dollars In The Bank In New York,USA
UUUUUUUUUUUUUUUUUUUUUUU
UUUUUUUUUUUUUUUUUUUUUUU
Thursday, 5 December 2013
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በትምህርት ገበታው ላይ እያለ በወያኔ ታጣቂዎች በግፍ የተገደለው ወንድማችን ግድያ አጥብቀን እናወግዛለን! የወያኔ መንግስት በኦሮሞ ወጣቶች ላይ በተደጋጋሚ እየፈፀመ ያለው የግፍ ግድያ, በኦሮሞ ህዝብ ላይ የከፈተው የዘር ማጥፋት ዘመቻ አካል ነው!
ወጣት አንተነህ አስፋው ለገሰ በ1983 ዓ.ም በዲላ ዞን፣ ፍሰሀ ገነት ወረዳ፣ ቀበሌ 02 ተወለደ፡፡ ይህ ወጣት ተማሪ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የ3ኛ ዓመት የማርኬቲንግ ክፍል /department/ ተማሪ ሲሆን ወደ ዩኒቨርሲቲ በ2004 ዓ.ም የገባና በ2006 ዓ.ም ይመረቅ የነበረ ነው፡፡ ይሁን እንጂ ህዳረ 24/2006 ዓ.ም ቁጥራቸው ከ60 በላይ ከሚሆኑ ከክፍሉ ተማሪዎች ጋር በመሆን ዳሽን ቢራ በተባለ ቦታ የግብዣ ፕሮግራም አድርገው ነበር፡፡ ከግብዣው ፕሮግራም በኋላ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት ላይ ወደ ዩንቨርሲቲው ቅጥር ግቢ እየተመለሰ ሳለ የኦሮሞ ተማሪዎች ለብቻቸው ተነጥለው የትግል ዘፈኖችን እየዘፈኑ ይሄዱ ነበር፡፡ የሀበሻ ልጆችም አካባቢውን በጩኸት በመበጥበጥ በመንገድ ላይ ሲንቀሳቀስ የነበረውን ሰው ሁሉ ሲደበድቡ ነበር፡፡ የኦሮ ልጆች በወቅቱ የትግል ዘፈኖችን ከመዝፈን ውጪ ያነሱት ሁከት አልነበረም፡፡ ሆኖም ግን ከዳሽን አለፍ ብለው “ቀሀ” የተባለውን ወንዝ ተሻግረው 18 ቀበሌ ሲደርሱ የሀበሻ ልጆች መንገዱ ላይ ተሰማርተው የነበሩ የወያኔ ታጣቂዎች ላይ ድንጋይ መወርወር ጀመሩ፡፡
Tuesday, 26 November 2013
ጠጉረ ልውጥ የተባለው ያው አንዱ ሕዝብ አይደል?
ኢትዮጵያውያን ለተለያዩ ጉዳዮች በአገሪቱ ማለትም በሃገራቸው ይዘዋወራሉ፡፡
በተለይ በአዲስ አበባ የኢትዮጵያውያን መነሃሪያ ነች፡፡ ኢትዮጵያም ሆነች
አዲስ አበባ ትንሽ መንደር አይደሉም፡፡
በሽብርተኝነት ስም የህዝብ መብቶችን ማፈን ይቁም!
ፀረ -ሽብርተኝነት ለአምባገነኖች ሁለት ጥቅም ያስገኝላቸዋል፡፡ አንደኛ በፀረ- ሽብርተኝነት ስም ከምዕራባውያን ኃያላን ጎን በአጋርነት በመቆማቸው በጥሬ ገንዘብም ሆነ በዓይነት (ለምሳሌ በመሣሪያ፣ በፖለቲካ ድጋፍ) ዳጎስ ያለ ጥቅም ያገኛሉ፡፡ ሁለተኛ ሽብርተኝነትን በመዋጋት ስም የሚያወጡት ሕግ የውስጥ የሥልጣን ተቀናቃኞቻቸውን ለማጥቃት የሚያስችላቸውን ሕጋዊ ሽፋን ይሰጣቸዋል፡፡ ስለዚህ ነው ፀረ -ሽብርተኝነት ለአምባገነኖች ከሰማይ የወረደ የተቀናቃኝ ማጥቂያ መሣሪያ ነው የሚባለው፡፡ ይህንን ያልኩበት አብይ ጉዳይ ዛሬ ሃገራችንንና ህዝቧን እያስጨነቀ ያለው የወያኔ አገዛዝ የፀረ ሽብርተኝነት ህግን ከለላ በማድረግ በሰላማዊ ህዝብ ላይ እያደረሰ ያለው የመብት ረገጣ፤ እጅግ የከፋ ደረጃ በመድረሱ ነው።
በሰላማዊ ትግል ዴሞክራሲያዊ የመንግስት ለዉጥ ለማምጣት የሚታገሉ ሰላማዊ ዜጎችን አግባብ ባልሆነና ባልተጨበጠ ክስና ዉንጀላ ማሰር፣ አፍኖ መሰወር፣ ንብረትን ማዉደምና መዉረስ እንዲሁም የአደባባይ ግድያ ባለፉት 22 የወያኔ የአገዛዝ ዘመናት የተለመዱ ተግባሮች ሆነዉ ቆይተዋል።
Monday, 25 November 2013
የዚህ ፅሁፍ ማጠንጠኛ የፖለቲካ አመለካከትን መተቸት አይደለም፤ ከዋና ዋና ሀገራዊ አጀንዳዎች ወረድ ያሉ የጉልበታሙን ስርዓት የሥራ አፈፃፀሞችን ማብጠልጠልም አይደለም፤ የተቀናቃኝ ፓርቲዎችን ስንክሳር መንቀስም… አይደለም፡፡ ኢትዮጵያዊ (አል-ሀበሽ) መሆን ለፈተና፣ ለመከራ፣ ለሰቆቃ… መዳረጉ የወለደው ብሶት እንጂ፤ መመረር-ማምረር ነው፡፡ …ይህ የእኛ ዕጣ ፈንታ የሆነበትን ምስጢር መመርመር ነው፡፡
ሰሞኑን የሳውዲ አረቢያ መንግስት ታጣቂዎች እና በድጎማ የሚያድሩ የሀገሬው ተወላጆች በመሰረቱት የጥፋት ግንባር ጉልበታቸውን ገብረው፣ በላብ በወዛቸው በሚያድሩ ስደተኛ ወገኖቻችን ላይ የተፈፀመው አረመኔያዊ ወንጀል፣ የሁሉንም ኢትዮጵያዊ ልብ በከባድ ሀዘን የሰበረ፣ በቁጭት ያንገበገበ አሳዛኝ ፍፃሜ ሆኗል፡፡
ፍትህ ያጣ ህዝብ ጭቆና በዛብኝ ብሎ ሃሳቡ መግለፅ እንዴት ወያኔ
ሊያበሳጨው ይችላልን??????? እየተገረፍንና እይታሰርን ያለነው እኛ
ወጣቶች ነን !!!
ስንቶች ወንድማሞቻችን በኢህኣዴግ ጥይት እንደ ወጡ ቀርተዋል!!! ስለ
መብታቸው ጥያቄ ስላቀረቡ ለምን በጥይት ወያኔ ይገድላቸዋል? ህገ
መንግስቱ ይከበር እያለ የሚመፃደቅ ወያኔ ህዝቡ ህገ መንግስታዊ መብቱ
ለመጠቀም ሲሞክር መንግስት ለምን ዜጋ ለማሰር ይራራጣል? ህገ መንግስቱ
ወያኔዎች የህዝብን ስሜት ለማንበብ የሚጠቀሙበት መሳርያ እንጂ ለህዝብ…
Sunday, 24 November 2013
ሃገርና ሕዝብ በውጥረት በታመሰበት አምባገነን የህውሃት/ኢአዴግ/ ዘረኛ ስርዓት ከምስራቅ እስከ ምህራብ ከሰሜን እስከ ደቡብ ሃገሪቱን እንደ ብራና ወጥሮ የሕዝቡን ኑሮ ሲያከብድበት እያየንና እየተመለከትን ስርኣቱን ለመታገል በየትኛውም መልኩ የተዋቀርን ድርጅቶች ሳንጀምር እየጨረስን ወይም እራሳችን ስላዋቀርነው ፓርቲ፣ ድርጅት ወይም ሸንጎ ሳንመረምር ሌሎች ስለሚደክሙበትና ስለሚለፉበት ትግል መፃዪ እድል እየተነበይን እርስ በእርስ ስንናከስና ስንጣረዝ የዘረኛውን የህውሃት እድሜ አበርክተን እዚህ አድርሰነዋል፡፡
በዚህ እኩይ የህውሃት ስርዓት መጀመሪያ ጀምሮ በሰላማዊ መንገድ ለመታገል በራስ ተነሳሺነት ተዋቅረው እየተንቀሳቀሱ ያሉት የፖለቲካ ድርጅቶች አላማና ግባቸውን ለማስፈፀም የሰላማዊ ትግል መርሆችን ተግባራዊ ለማደረግ አንድም በራሳቸው የውስጥ ችግር ምክንያት፣ በዋነኝነት ግን ስርዓቱ ካለው ተፈጥሮዊ ባህሪ አንፃር ከሕዝብ ጋር ያለው ትስስርና በሕዝብ ላይ የሚፈፅመው የመልካም አስተዳደር ችግርም ሆነ የሰብሃዊ መብት አያያዝ እንዲሁም ሌሎች ዘርፈ ብዙ ችግሮች ስላሉበት በሰላማዊ መንገድ ለመታገል ለተደራጁ ፓርቲዎች ነፃነት ሰጥቶ ሞቱን ማፋጠን አይፈልግም፡፡ ስለዚህም ነው በሰላማዊ መንገድ የመታገያ መንገዶችን ሁሉ ዘግቶ በጥቂት ቁርጠኛ ታጋዮች ላይ እርምጃ እየወሰደ ትግሉን እያሽመደመደ ያለው፡፡ በሰላማዊ መንገድ እታገላልሁ የሚል ድርጅት አባላቱን አሰባስቦ አላማውን ማስረፅ ካልቻለ፣ በህዝብ ላይ የሚፈፀመውን ማንኛውንም በደል በመቃወም የሕዝብን ድምፅ ለማሰማት ሰላማዊ ሰልፍ ካላካሄደ፣ ሕዝባዊ ስብሰባዎችን የሚያዘጋጅበት ቦታ ማግኘት ካልቻለና ይህንንና ይህንን የመሳሰሉ ህገ-መንግስታዊ የሰላማዊ ትግል መብቶቹን በወያኔ ስርዓት ከተቀማ እንዴት ነው ትግሉን ጫፍ ማድረስ የሚቻለው የሚል ጥያቄ ማሰነሳቱ አይቀርም፡፡
Saturday, 23 November 2013
Friday, 22 November 2013
የማይታከም ሕመም...
ያልታየን አሟሟት- ባንተ አይቼ
ሞትህን በቁሜ ሞቼ
ሲገድሉህ የተሰበረ ቅስሜ
እስካሁን አልtጠገነም ህመሜ
ሲገሉሽ ሞቼ ነው የከረምኩ
ከስቃይሽ እኔም አልተረፍኩ
ይህንን የናንተን አበሳ
ልጽፈው ብዬ ብነሳ
ኦባንግ – ከዓለምአቀፍ ተቋማት ጋር እየሠራሁ ነው አሉ. የሳዑዲ ልዑል አንጋቾቻቸውን አወደሱ
በሳዑዲ አረቢያ በኢትዮጵያውያን ላይ የደረሰውንና እየደረሰ ያለውን ፈር የለቀቀ አስነዋሪ ግፍ ዓለምአቀፍ ይዘት እንዲኖረው ለማድረግ ከሰብዓዊ መብት ተሟጋች እና ሌሎች ዓለምአቀፋዊ ድርጅቶች ጋር እየሠሩ መሆናቸውን አቶ ኦባንግ ሜቶ በተለይ ለጎልጉል፡ የድረገጽ ጋዜጣ ተናገሩ፡፡ የሳዑዲ ልዑል ሰብዓዊነት የረገፈበትንና በግፍ የተሞላ የወሮበላ ተግባር የሚፈጸምበትን አሰቃቂ ተግባር የሚከናውኑትን አንጋቾች አሞካሹ፡፡
ያለ አንዳች ልዩነት ኢትዮጵያውያን በኅብረት ድምጻቸውን በማሰማት እየተቃወሙት ያለውን ኢሰብዓዊ ተግባር አስመልክቶ በተለያዩ መንገዶች ይፋ ከሆኑት በተጨማሪ ድብቅ መረጃዎች እየተሰበሰቡ መሆናቸውን ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ (አኢጋን) ዋና ዳይሬክተር አስታውቀዋል፡፡ ዳይሬክተሩ አቶ ኦባንግ ሜቶ የጋራ ንቅናቄው ከዓለምአቀፍ የመብት ተቋማት ጋር በቅርበት እየተሰራ ስላለው ዝርዝር ጉዳይ ግን ከሁኔታው ምስጢራዊነት አኳያ ማብራሪያ ከመስጠት ተቆጥበዋል፡፡
Monday, 18 November 2013
በዜጎች ሰቆቃ ፕሮፓጋንዳ ለምን?
በፕሮፓጋንዳ የተለከፈ ፓርቲና መንግስት
ግርማ ሠይፉ ማሩበኢትዮጵያ ሀገራችን ፓርቲና መንግሰት መለያየት አሰቸጋሪ እንደሆነ ከተረዳን ውለን አድረናል፡፡ ለዚህም ነው መንግሰት የሚባለው አካል ሁል ጊዜ ግዴታውን በሚወጣበት ጊዜ አብሮ ፕሮፓጋዳ የሚጨምርበት፡፡ ሰሞኑን ግን ቅጥ ያጣ የፕሮፓጋዳ ርዕስ ሆኖ ያገኙሁት ደግሞ በሳውዲ ሀረቢያ በሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ላይ በደረሰው ግፍ፣ ሰቃይ፣ መከራና ሞት ጎን ለጎን የኢትዮጵያ መንግሰት ችግሩን ለመፍታት ከሚያደርገው ጥረት የገዘፈ የፕሮፓጋንዳ ዘመቻና ነውረኝነት የተሞላበት ዘገባ ነው፡፡ማፈሪያው የኢትዮጵያ ቴሌቪዝን እና ፕሮግራም ሰሪዎቹ (አሁን ደግሞ ዜና አንባቢዎቹ ጭምር ድምፀታቸው ሲሰማ የድል ብስራት የሚነግሩ ነው የሚመስሉት) በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው የሚያስተላልፉት ዘገባ ተጎጂዎቹ ህገ ወጥ ስለመሆናቸው እና በመንግሰት በጎ አድረጊነት ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የሚያብስሩ ናቸው፡፡ ይህን ፅሁፍ ሳዘጋጅ በስቃይ ላይ ከሚገኙት ኢትዮጵያዊያን አሰር ከመቶ እንኳን የሚሆኑት ወደ ሀገራቸው መግባት ባልቻሉበት ሁኔታ ዕድል አግኝተው መመለስ የቻሉት ዜጎች የመንግሰትን ሰኬታማ እንቅስቃሴና ችሮታ እንዲያወድሱ እየተደረገ ነው የሚገኘው፡፡ የሚያሳዝነው ከሳምንት በላይ የሚላስ የሚቀመስ አጥተው በስቃይ ላይ የሚገኙ ዜጎችን እሮሮ እየሰማን ባለንበት ወቅት በኤምባሲው ጥረት በአንድ ቀን ያለ ምንም ችግር መግባቱን የሚገልፅ ተጎጂ ማቅረብ ችግሩን ለማቅለልም ሆነ የኢትዮጵያ ኤምባሲን ትጋት ለማሳየት አይረዳም፡፡ ይልቁንም ይህ ተፈናቃይ የተሰራው ፍሪዝ ፀጉሩ ሳይበላሽ በአንድ ቀን ሊመለስ ከቻለ በእድል ወይም ከሹሞች የአንዱ ዘመድ ሆኖ መሆን ይኖርበታል፡፡
በጣም የሚያስገርመው ይህ ሚዲያ የኢትዮጵያ መሆኑን የሚያጠራጥር ነው፡፡ ይህ ፕሮግራም የሚቀርበው በአማርኛ ባይሆን ዝግጅቱ ባለቤት የሳውዲ የኮሚኒኬሽን ሚኒስትር መስሪያ ቤት ነው የሚመስለው፡፡ ዜናው ሲጀምር “በህገወጥ መንገድ ሳውዲ ገብተው የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ….” ብሎ ይጀምራል፤ አነዚህን ዜጎች ወደ ህገወጥ ስደት የደራጋቸው መቼም ደርግ ወይም ንጉሡ አይደለም፡፡ ለእነዚህ ወጣቶች በማንኛውም ሁኔታ ሀገራቸውን ለቀው እንዲሄዱ በቀጥታም በተዘዋዋሪም የሚገፋው ሀገሪቱን በመምራት ላይ ያለው መንግሰት እና መንግሰት የሚከተለውን ፖሊሲ የቀረፀው ፓርቲ ነው፡፡ ደርሶ ግፍ የደረሰባቸውን ዜጎች ጥፋተኛ ለማድረግ የሚደረግ ጥረት በታሪክ ፊት ተጠያቂ ያደርጋል እንጂ አንድም ውሃ የሚቋጥር ውጤት አያመጣም፡፡
ህዳር 9 የ ሚከበረውን የ ፀረ-ባርነ ት አመፅ ቀን አስመልክቶ
ከኦሮሞ የ ወጣቶችን ነ ጻነ ት (ቄሮ) የ ተሰጠ መግለጫ
ባለፈው አንድ አመት (ከህዳር 2012 እስከ ህዳር 2013) ውስጥ የ ታሰሩ፣ የ ተገ ደሉና የ ደረሱበት ያልታወቀ የ ኦሮሞ ልጆችን በተመለከተ፤ የ ኦሮሞ ህዝብ ለወያኔ አገ ዛዝ አንድም ቀን ፍቃደኛ ሆኖ አያውቅም፡ ፡ በመሆኑም ባለፉት 21 ዓመታት ይህን ጨቋኝ ስረዓት በመቃወም ብዙ መስዋትነ ትን ከፍሏል፡ ፡ በኦሮሚያ ውስጥ የ መብት ጥያቄ የ ሚያነ ሱትን በየ ጊዜው አድኖ ማሰርና ማፈን የ ወያኔ መንግስት የ አስተዳደር ስረዓት ባሕል እንደሆነ ይታወቃል፡ ፡
ከህዳር 9/2012 እስከ ህዳር 9 2013 የ ፀረ-ባርነ ት አመፅ እያካሄዳችሁ ነው ተብለው በርካታ ቁጥር ያላቸው ኦሮሞዎች እስር ቤት ውስጥ የ ታፈኑ ሲሆን ገ ሚሶቹ ደግሞ የ ተገ ደሉና የ ደረሱበት ያልታወቁ ናቸው፡፡ ባጠቃላይ በዚህ አንድ አመት ውስጥ በርካታ የ ፀረ-ባርነ ት አመፆች በመላው አገ ሪቷ ተካሂዷል፡ ፡ ወያኔም እስራትና ግድያ ሲፈፅም ነ በር፡ ፡ በዚህ አመት ውስጥ ለኦሮሞ ነ ጻነ ት ሲታገ ሉ የ ታሰሩ፣ የ ተገ ደሉና የት እንደደረሱ ያልታወቁትን ለማስታወስና በአለም ላይ የ ሚገ ኘው ብሔረሰባችን የ ታጋዮቻችንን መብት ለማስከበር በሁሉም ቦታ እንዲፋለም የ ኦሮሞ የ ወጣቶች ነ ጻነ ት ንቅናቄ የ ታሰሩትን፣ የ ተገ ደሉትንና የት እንደደረሱ የ ማይታወቁትን መችና የት እንደታሰሩ ችምር መዝግቦ እንደሚቀጥለው አቅርቧል፡፡
በህዳር 11 2012 ምዕራብ ሸዋ ዞን ኤጄሬ ወረዳ ውስጥ የ ሀገ ር ባለቤትነ ትን የ ሚመለከቱ ጥያቄዎች ጠይቃችኋል ተብለው ከስራ የ ተባረሩ የ ኦሮሞ ልጆች፡ -
1. አቶ ግርማ አራርሳ - የ ኤጄሬ ወረዳ ረዳት የ እንሰሳት ሀኪም 2. አቶ አበበ ግዲራ - የ ኤጄሬ ወረዳ ረዳት የ እንሰሳት ሀኪም 3. አቶ ደቀባ ተፈራ - ረዳት የ እንሰሳት ሃኪም
በኢሉባቦር ዞን ጮራ ወረዳ የ ተጠየ ቁትን የ መብት ጥያቄዎች ከኦነ ግ ጋር በመሆን እያቀናጀ ነው ተብሎ መምህር አበበ ተካ ህዳር 14/2012 እ.አ.አ ወያኔዎች አፍነ ውት እስር ቤት ወስደውታል፡ ፡
ህዳር 15/2012 እ.አ.አ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ በተከታታይ ሲነ ሱ ከነ በሩት የ መብት ጥያቄዎች ጋር ተያይዞ መደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ለወያኔ መንግስት ጥላቻ አላችሁ ተብለው ከዩኒቨርሲቲ የ ተባረሩ የ ኦሮሞ ልጆች፣ -
Thursday, 14 November 2013
የብአዴን ከፍተኛ ካድሬዎች ባነሱት ጥያቄ ምክንያት
ንትርክ እና ጭቅጭቅ ተከስቶ እንደነበር ተጋለጠ
የብአዴን ከፍተኛ ካድሬዎች ባነሱት ጥያቄ ምክንያት ንትርክ እና ጭቅጭቅ ተከስቶ እንደነበር ተጋለጠ በሙስና ሰበብ ተለጥፎባቸው በእስር ላይ በሚገኙት የወያኔ ቱባ ባለስልጣናት ዙሪያ በተደረገ ውይይት ላይ በባለስልጣናት መሀከል ንትርክ ተፈጥሮ መሰንበቱን ከውስጥ አዋቂ ምንጮች ያገኘነው ጥቆማ ገለጸ፡፡
የብአዴን የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል እና የገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ዳይሬክተር በሆነው በመላኩ ፈንታ ዙሪያ በተነሳ ውይይት አንዳንድ የብአዴን ከፍተኛ ካድሬዎች ሞራል እና ስነ ምግባርን ያልተከተለ ክስ ነው በሚል ባነሱት ጥያቄ ምክንያት ንትርክ እና ጭቅጭቅ ተከስቶ እንደነበር ተጠቆመ፡፡ ከታሰረ ሁለት ወር በሁዋላ ክስ በተመሰረተበት በመላኩ ፈንታ ላይ ከቀረቡት ክሶች መሀከል የሰው ሚስት አፋትቶ አማግጦዋል በሚል የቀረበበትን ክስ ከፍተኛ የብአዴን ካድሬዎች ሞራልን የሚነካ ...ስነ ምግባርን
ያልተከተለ…ምክንያታዊ ያልሆነ….ከጀርባው ተልዕኮ ያለው….ክስ በመሆኑ እርማት ሊደረግ ይገባል በሚል ጥያቄ ያነሱ ቢሆንም ነባር እና በእድሜ የገፉት የህወሀት ባለስልጣናት ግን ይህን ማለት ሙስናን እንዋጋለን ብለን ቃል የገባነውን እንደመሻር የሚቆጠር በመሆኑ ጥያቄው ተገቢ ያልሆነ ከመሆኑም በላይ አንዳንዶቻችሁ በጥቅም የተሳሰራችሁ መሆናችሁን ደርሰንበታል በማለት የማስደንገጫ ምላሽ እንደሰጧቸው ከደረሰን ከውስጥ አዋቂ ምንጮች ጥቆማ ለመረዳት ተችሎዋል፡፡
መለስ ከሞተ በሁዋላ የሕወሀት ሰዎች እርስ በርስ ተከፋፍለው እየተፋለሙ በነበረበት ወቅት ብአዴን አንሰራርቶ ለጥቂት ግዜ የበላይነቱን ለመያዝ እየተንፈራገጠ የነበረ መሆኑ የሚታወቅ ሲሆን ኢህአዴግ 9ኛ ጉባኤውን በባህርዳር ላይ ባደረገበትም ወቅት የብአዴኖች ሰዎች ልብ አግኝግተው አንዳንድ ጉዳዮችን ያለ ፍርሀት ሲናገሩ እንደነበር ይታወሳል።
የግብርና ሚኒስትሩ የብአዴኑ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ተፈራ ደርበው ግብርናን አስመልክቶ በአሁኑ ሰዓት የግብርና ፖሊሲ ብለን እየተንቀሳቀስንበት ያለው መንገድ ከአርሶ አደሩ ጋር ያልተመጣጠነና ተገቢ ያልሆነ ከመሆኑም በላይ የቀረጽነው ስትራቴጂ የተሳሰተ ነው በማለት በይፋ የወያኔን ግብርና መሪ ፖሊሲ እያብጠለጠለ በጉባኤው ላይ መናገሩ የሚታወስ ሲሆን በወቅቱ የኤርትራ ተወላጁና የመለሰ ቀኝ እጅ የሆነው በረከት ስምኦንን ጨምሮ የወያኔ ባለስልጣኖች አባይ ጸሀዬ …አባይ ወልዱና ሌሎቹም ተረባርበው ተፈራ ደርበው ባቀረበው አስተያየት ላይ ውርጅብኝ ያዘነቡበት ከመሆኑም በተጨማሪ የቀረጽነውና በስራ ላይ እየተረጎምነው ያለው የግብርና መሪ ፖሊሲ የአስፈጻሚው ችግር እና የአርሶ አደሩ ስንፍና ነው በማለት መሳደባቸው ይታወሳል፡፡
የፍትህ ሚኒስትሩ ብርሀን ኃይሉም በበኩሉ የተደራጁ ክሶች በአግባቡ እንዳይወሰኑና እንዳይታዩ በአንዳንድ የወያኔ ከፍተኛ ባለስልጣናት ትዕዛዝ እንዲዘጉና እንዲዳፈኑ በመደረጉ ስራ መስራት አልቻልንም በማለት በጉባኤው ላይ በይፋ መናገሩም ይታወቃል፡፡
በሳውዲ አረቢያ በወገኖቻችን ላይ እየተፈጸመ ላለው ጥቃት
ተጠያቂው ወያኔ ብቻ ነው
ወያኔ በትረ ሥልጣን ከተቆጣጠረበት 1983 ዓም ጀምሮ በአገራችንና በወገኖቻችን ላይ ከፈጸማቸው በርካታ ወንጀሎች አንዱ በህጋዊ መንገድ በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎቻችንን ለባርነት ወደ አረብ አገራት በመላክ የአገራችንን መልካም ዝናና የህዝባችንን ክብር ያዋረደበት ተግባር ነው::
በወያኔ ንግድ ድርጅቶች ዋና ተዋናይነት ተመልምለው ለባርነት ሥራ የሚላኩትን ዜጎች በገፍ ስትቀበል የኖረቺው ሳውድ አረቢያ የሥራ ፍቃድ ያለቀባቸውን ከአገሯ ለማባረር ሰሞኑን በወሰደቺው የማዋከብ እርምጃ በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎቻችን እየተደበደቡና ጎዳና ላይ እየተጎተቱ እሥር ቤት ታጉረዋል፤ ገንዘባቸውን ተዘርፈዋል፤ ከፖሊስ የሚደርስባቸውን ድብደባና እንግልት ለመቋቋም የሞከሩት በግፍ ተገድለው አስከሬናቸው ጎዳና ላይ ተጥሎሏል:: በርካታ ወጣት እህቶቻችን ደግሞ በአምስትና ስድስት የአረብ ጎረምሳ ወሲብ ጥቃት እየተፈጸመባቸው ለአካልና መንፈስ ጉዳት ተዳርገዋል::
ይህ ሁሉ ሲሆን በአባይ ግድብ ግንባታ ሥም ገንዘብ ለመሰብሰብ ቦንድ ግዙ እያለ የሳውዲ ነዋሪ ሲጨቀጭቅ የኖረው በሳውዲ የወያኔ ኤምባሲም ሆነ አዲስ አበባ የሚገኙ ቅምጥል አለቆቹ ጥቃቱን ለማስቆም ድምጻቸውን ለማሰማት አለመፈለጋቸው ብቻ ሳይሆን ጥቃቱን ያደረሰውን የሳውዲ መንግሥት እርምጃ እውቅና የሚሰጥ መግለጫ በውጭ ጉዳይ ሚንስትር ቃል አቀባይ ዲና ሙፍቲህ መሰጠቱ እጅግ የሚያሳዝንና ሃላፊነት የጎደለው ተግባር ነው::
ግንቦት 7 የፍትህ የነጻነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ በመላው አረብ አገር በሚገኙ ወገኖቻችን ላይ እየተፈጸመ ያለው የባርነት ስቃይ በፋሺስት ጣሊያን ዘመን በወገኖቻችን ላይ ከተፈጸመው የከፋና በተለይ በሴት እህቶቻችን ላይ እየደረሰ ያለው ግፍና መከራ እንደ አገርና እንደ ህዝብ የገባንበት ውድቀትና ውርደት ማሳያ ነው ብሎ ያምናል::
ስለዚህ ይህንን ውርደት ማስቆም የምንችለው ለዚህ ሁሉ መከራና ውርደት የዳረገንን የወያኔንሥርዓት ታግለን በማስወገድ በምትኩ ለአገሩና ለህዝቡ ፍቅር ያለው፤ በያንዳንዱ ዜጋ ላይ የሚደርሰው መከራና ስቃይ የሚቆረቁረው፤ አገር ውስጥ የሥራ ዕድል ፈጥሮ ለባርነት ሥራ ወደ ውጪ የተላኩትን የሚሰበስብ መንግሥት ማቋቋም ስንችል መሆኑ ታውቆ ወያኔን ለማስወገድ የተጀመረውን ትግል በተለይ ወጣቱ የህብረተሰባችን ክፍል በነቂስ እንዲቀላቀል የተቀረውም ህዝባችን አቅም የፈቀደውን ሁሉ እንዲያደርግ ግንቦት 7 የትግል ጥሪውን ያቀርባል::
በመጨረሻም ምንም እንኳ በተለያዩ አረብ አገሮች በወገኖቻችን ላይ እየደረሰ ላለው መከራና ስቃይ ዋና ተጠያቂው ዜጎችን በህጋዊ መንገድ ለባርነት ከላከ ቦኋላ ጥቃት ሲፈጸምባቸው መከላከል ሳይፈልግ ዝም ብሎ እየተመለከተ ያለው የወያኔ አገዛዝ መሆኑ ባያጠያይቅም፣ የሳውዲ አረቢያም ሆነ ሌሎች አገሮች ተቆርቋሪ በለላቸው ዜጎቻችን ላይ የሚፈጽሙትን ወንጀል በአሰቸኳይ እንዲያቆሙና ተጠያቂዎቹንም ለህግ እንዲያቀርቡ ግንቦት 7 የፍትህ የነጻነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄን አቅም የፈቀደውን ዲፕሎማሲያዊ ጥረት ሁሉ ወያኔን ከማስወገድ ትግል ጋር አጣምሮ እንደሚገፋ ይገልጻል::
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!
የግንቦት 7 የፍትህ የነጻነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄን የህዝብ ግንኙነት
November 12, 2013
ትግሉ መሯል፤ እኛም ዝግጁዎች ነን
በንቅናቄዓችን ፀሐፊ እና በግንቦት 7 ሕዝባዊ ኃይል አመራር አባላት ላይ የተቃጣው ረዥም ጊዜ የወሰደ የግድያ ሴራ መክሸፉ አስደስቶናል። ይህ ሴራ የወያኔ የስለላና የግድያ ኃላፊዎች በሆኑት ጌታቸው አሰፋ እና ጸጋየ በርሄ የቅርብ ክትትል የተመራ፤ የአሻንጉሊቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ እውቅናና ይሁንታ የተሰጠው፤ ወያኔ ከፍ ያለ ተስፋ የጣለበት ሴራ ነበር።
“ወያኔ-ኦ-ሚሊኒየም” የተሰኘው ይህ በወያኔ የመጨረሻ ከፍተኛው አመራር የተመራው ሴራ ስለወያኔ ውስጣዊ አደረጃጀት ጠቃሚ መረጃዎችን ሰጥቶናል። ከዚህም በተጨማሪ የወያኔ ሹማምንት ስለ ኢትዮጵያ ሕዝብ ያላቸውን ንቀት፤ ከአመት በኋላ ስለሚደረገው ምርጫ ውጤት፤ ለሰላዮቻቸው ስለሚሰጡት ጉርሻ መጠን፤ እና ሌሎችም በርካታ ጉዳዮች ተስፋ ከጣሉበት ቅጥረኛ ነብሰ ገዳያቸው ጋር ካደረጉት የስልክ ንግግሮች ማድመጥ ይቻላል። ይህ ለበርካታ ጥናቶች በግብዓትነት ሊውል የሚችለውን በድምሩ ከስምንት ሰዓታት በላይ የሚፈጀው የስልክ ንግግር ቅጂ በሕዝባዊ ኃይሉ የመረጃ ክፍል አማካይነት ለሕዝብ በኢንተርኔት በነፃ ተለቋል። በአጋጣሚውም የወያኔ ገበና ተጋልጧል።
በአንፃሩ ደግሞ የግንቦት 7 ሕዝባዊ ኃይል የተደራጀው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ቢሆንም ምን ያህል ወያኔን እንቅልፍ እንደነሳ ተጨባጭ ማስረጃ ሆኗል። ይህ ለነፃነት ታጋዮች ከፍተኛ የስነልቦና ብርታት የሚሰጥ ነገር ሆኖ ተገኝቷል።
በእነዚህ ሁሉ ምክንያቶች የግንቦት 7 ሕዝባዊ ኃይል የተቃጣበትን ጥቃት ከማክሸፍ በተጨማሪ የወያኔን ገበና ማጋለጥ በመቻሉ የመጀመሪያው ሁነኛ ድል ተቀዳጅቷል።
ግንቦት 7 : የፍትህ፣ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ “ወያኔ ኦ ሚሊኒየም” አፕሬሽንን ላከሸፉ የግንቦት 7 ሕዝባዊ ኃይል አመራርና አባላት ያለውን አድናቆት ይገልፃል። ለወደፊቱም ተመሳሳይ ጥቃቶች ሊደርሱ የሚችሉ መሆኑን በመገንዘብ የመከላከል ብሎም የማጥቃት ኃይሉን እንዲያጠናክር ይመክራል።
የንቅናቀዓችን እና የሕዝባዊ ኃይሉ አመራርና አባላት ለመስዋዕትነት የተዘጋጁ ናቸው። “ወያኔ ኦ ሚሊኒየም” ተሳክቶ ቢሆን ኖሮ ትግላችን ይገታ ነበር ማለት አይደለም። ትግላችን መስዋዕትነትን የሚጠይቅ መሆኑን እናውቃለን። ጓዶች ሲወድቁ ሌሎች ሺዎች አርማቸውን አንስተው ትግሉን ይቀጥላሉ።
ትግሉ የሚጠይቀንን መስዋትነት ከፍለን ወያኔን ከሥልጣን አስወግደን ሕዝብ የሥልጣን ባለቤት የሆነባት ኢትዮጵያ እንደምትኖረን እርግጠኞች ነኝ።
ትግሉ መሯል፤ እኛም ዝግጁዎች ነን።
ድል ለግንቦት 7 ሕዝባዊ ኃይል!!!
ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ!!!
November 12, 2013
Monday, 11 November 2013
ጅል መንግስት የጅል ህዝብ ውጤት ነው ! (አሌክስ አብረሃም)
የሳዑዲ ህዝብ እንዴት አብሮን ይቆይ ይሆን ??? እንተያያለና !!! ብድር በምድር !!!
ሰሞኑን በሳውዲ ህዝብና መንግስት እየተፈፀመ ያለውን ያልሰለጠነ እና ኋላ ቀር ድርጊት በርካቶች እያወገዙት ቢሆንም አንዳንዶች ግን እርምጃው ልክ ነው የሚል አስተያየት ሲሰጡ እየሰማን ነው …. የሚገርመው ደግሞ እነዚህ አስተያየት ሰጭወች ኢትዮጲያዊያን መሆናቸው ነው !
የአስተያየት ሰጭወቹ መከራከሪያ ቃል በቃል ኢትዮጲያዊያን (አበሾች) ሳውዲን አቆሽሸዋታል ሌብነት ሽርሙጥና መጠጥ መቸርቸር በአበሾች ተስፋፍቷል ይባስ ብሎም አበሻ የቤት ሰራተኞች አሰሪወቻቸውን በግፍ እየገደሉ ነው የሚል ‹‹በደፈናው›› ሃሳብ ያቀርባሉ ! ቀጥለውም የሳውዲ መንግስት ሰባት ወር ታግሶ ህጋዊ እንዲሆኑ ለምኗል አስታሟል (እንደውም ትእግስቱ በዝቷል) አይነት ሃሳብ ይመርቁበታል ፡፡
እናም ከላይ በተዘረዘሩት ምክንያቶች ዜጎች ቢጉላሉ ቢታሰሩ ቢንገላቱና ቢገደሉ ጭምር የሳውዲ መንግስት ተጠያቂ አይደልም በማለት ጭፍን ፍርዳቸውን ያሳርጋሉ !
እናተ የባእድ ከበሮ የምትደልቁ ከንቱወች !
Ethiopians are detained in Riyadh's Manfuhah neighbourhood |
At least two people have been killed and scores wounded as Saudi police clashed with protesting foreign workers in a district of the capital, Riyadh.
A police statement said hundreds of people were arrested in the Manfuhah neighbourhood.Later on Sunday, thousands of mostly African workers gathered in the capital to prepare for repatriation.
Last week police rounded up thousands of migrant workers after an amnesty linked to new employment rules expired.
Yemenis return
One of the two people killed was a Saudi while the other was unidentified, police said. About 70 others were injured and there were some 560 arrests, officials added.
However, Ethiopian Foreign Affairs Minister Tedros Adhanom said he had information that three Ethiopian citizens had been killed, one last Tuesday and two in the latest clashes.
He said Addis Ababa had formally complained to Riyadh.
"This is unacceptable. We call on the Saudi government to investigate this issue seriously. We are also happy to take our citizens, who should be treated with dignity while they are there," he said.
Police said they intervened on Saturday after foreign workers in the Manfuhah district rioted, attacking Saudi and other foreign residents with rocks and knives.
Vigilante Saudi residents in Manfuhah reportedly joined the fighting and even detained some Ethiopians.
Manfuhah is home to many migrants, mostly from east Africa.
On Sunday, witnesses said police surrounded the district while units from the National Guard and special forces were sent in.
Hundreds of African migrants reportedly surrendered to police.
A long line of buses took the migrants to temporary housing along the airport road in Riyadh.
Last Monday, the authorities began rounding up thousands of illegal foreign workers following the expiry of a seven-month amnesty for them to formalise their status.
Nearly a million Bangladeshis, Indians, Filipinos, Nepalis, Pakistanis and Yemenis are estimated to have left the country in the past three months.
More than 30,000 Yemenis have reportedly crossed to their home country in the past 10 days alone.
Four million other migrants obtained work permits before last Sunday's deadline.
Saudi Arabia has the Arab world's largest economy, but authorities are trying to reduce the 12% unemployment rate among native Saudis.
An estimated nine million migrant workers are in Saudi Arabia - more than half the workforce - filling manual, clerical, and service jobs.
Source http://www.oromoliberationfront.org/sbo.html
Afaan Oromoo fi Afaan Amaaraa
PLEASE HEAR IT???? | |
Nov 10, 2013 | |
Nov 6, 2013 | |
Nov 3, 2013 | |
Oct 30, 2013 | |
Oct 27, 2013 | |
Oct 23, 2013 | |
DO YOU KNOW
OLF Major Policies
On Peaceful Resolution of Conflicts in Ethiopia
The root cause of political problems in Ethiopia is national oppression by the Ethiopian empire state and refusal by the state to respect the rights of oppressed peoples to self-determination. The current Ethiopian regime has recognized in its constitution the right of self-determination with serious limitations imposed on the exercise of the right. The aspiration of the people to regain the fundamental freedom, which was snatched from them by brutal conquest, is supported by the principle enshrined in the UNO Charter and related international instruments. The Oromo and other oppressed peoples are endowed with the right to decide the form of sovereignty they want, whether on their own or in a union with others on the basis of freely expressed consent of all concerned parties. To bring genuine peace and stability imperial domination must be brought to an end. To realize this objective readiness by all concerned parties is necessary to solve the political problem peacefully. Policy of shelving political problems must cease. OLF is ready to go an extra mile in search of peaceful resolution of the political crisis in Ethiopia. The OLF is ready to contribute towards any meaningful peace effort, as it did in the past, to reach at a comprehensive settlement to bring peace to all peoples of the empire.
On Armed Struggle
The protracted armed resistance under the leadership of the Front is an act of self-defense exercised by the Oromo people against successive Ethiopian governments, including the current one, who forcibly deny their right to self-determination. The OLF armed resistance targets the government's coercive machinery, not innocent civilians. The OLF has an unswerving anti terrorism stand and opposes terrorism as means of struggle to achieve the right of the Oromo people. The Organization considers terrorism as act of desperation. Therefore, anti terrorism remains a core policy of the organization.
HAVE YOU NOTICED THIS BEFORE???
Oromia Speaks
Article from Oromia Speaks Vol. 10 Issue 1 |
EPRDF Replaces Public Enterprises with Political Party Businesses
The Ethiopian Peoples Revolutionary Democratic Front (EPRDF) dominating Ethiopia, has been fully engaged in privatizing public enterprises, organized by the previous regime of the Military- Socialist Government of Ethiopia, since it snatched power by force in 1991. The Privatization Program and building of a free market economy was initiated by international donors, spearheaded by the IMF, as a major conditionality to mobilize foreign financial resource for the development of Ethiopia. The aim of a Privatization Program is to restrict the government’s role in economic production and distribution so as to create a level playing field for the private sector and development of a competitive market economy.
However, what the EPRDF government is doing is a mockery of the principles and hoodwinking the international donors and democratic states. Parallel to the privatization of the Ethiopian public enterprises, the EPRDF is busy building its Economic Empire with the instrumentality of political patronage to inherit the lion’s share of the previous socialist government as a major actor in the Ethiopian economic activity. The EPRDF under the hegemonial leadership of the Tigray People’s Liberation Front (TPLF) is engaged in agriculture, mining, industry, trade, construction, transport, finance, and service activities to be an elephant economic entity in Ethiopia so as to be able to strangulate private sector economic development as well as progress of democratic political process.
The EPRDF/TPLF establishes and controls its economic conglomerates through the Para-NGOs, organized for specific purposes over its political life. Among the TPLF economic agencies, the Relief Society of Tigray (REST) was created in 1978 and presented to the international donors as NGO, independent of and separate from the TPLF. Whereas in reality it is a TPLF-auxiliary, secretly headed by a TPLF-Central Committee member. The main task of REST was to tap the resources of the international NGO- community, which was reluctant to deal directly with an armed guerrilla movement for relief and development in TPLF controlled parts of Tigray. The input of external donors through REST into TPLF-held areas of Tigray was considerable and had several and crucial benefits for the TPLF. Due to the international donor support, REST not only could provide much needed relief to the war and drought affected civilian population of Tigray but also could build up its own financial assets in an impressive manner. The extent of this build up, as well as its material property, particularly a huge transport fleet, was carefully hidden from the donors .
When Tigray was liberated from the control of the government in Addis Ababa in 1988, the TPLF was faced with the challenges of developing Tigray. To cope with this challenge, the Tigray Development association (TDA) was created to mobilize resources from educated, wealthy, and pro-TPLF members of the Tigray Diaspora particularly in Europe and North America. Though it was assumed to be independent of the TPLF structurally, members of its Board of Directors are top TPLF political leaders.
After the end of the war, both REST and TDA, experienced a rapid organizational growth. REST formalized and further expanded its organizational structure and presence on the ground in Tigray whereas TDA consolidated and expanded its branches within Tigray and established new ones among the Tigray Diaspora in other parts of Ethiopia. Both organizations also tremendously increased their financial resources; REST mainly through immensely increased funding by international NGO and governmental aid-organizations; TDA mainly through an intensification of fund-raising campaigns backed up by the political power of the TPLF.
Finally, in 1995 the TPLF set up the Endowment Fund for the Rehabilitation of Tigray (EFFFORT). Legally, EFFORT is a non-governmental public charity in the form of a foundation. But it seems to be even more strictly controlled by TPLF than REST and TDA. The large majority of its Board of Directors members (7-8) are directly representing the TPLF.
Parallel to the post-war consolidation and expansion of the Para-NGOs, the TPLF begun to set-up legally private companies with high-ranking TPLF-members, and possibly some trusted private Tigrians close to the TPLF-leadership, fronting as shareholders.
“A Preliminary Survey of Ethiopian Non-governmental Business” shows that investment by the TPLF companies in the Ethiopian Economy runs into billions of dollars. For instance, some of the companies have started operations with staggering authorized initial investment capital as indicated below:
Mesebo Building Materials Manufacturing SC 240.00 million Br.
Almeda Textiles Manufacturing SC 180.00 million Br.
Sur Construction 100.00 million Br.
Trans-Ethiopia SC 100.00 million Br.
Dashen Brewery SC 60.00 million Br.
Wegagen Bank SC 60.00 million Br.
Dedebit Credit and Savings Institution SC 60.00 million Br.
Addis Pharmaceutical Production SC 53.00 million Br.
Sheba Tanery Factory SC 40.00 million Br.
Africa Insurance SC 30.00 million; Br.
Zeleke Agricultural Manufacturing SC 27.00 million Br.
Hiwot Agricultural Mechanization SC 25.00 million Br.
Meskerem Investment SC 20.00 million Br.
Beruh Chemical SC 20.00 million Br.
Tesfa Livestock Development SC 20.00 million Br.
Mega-net Corporation SC 10.00 million Br.
Express Transit Service SC 10.00 million Br.
Guna Trading House SC 10.00 million Br.
Nearly, all the companies mentioned above are located in Tigray except few, to create job opportunities for the people of Tigray, control supply and develop Tigray unevenly, while letting the other states deteriorate.
Moreover, trade enterprises have monopolized fertilizer trades in Ethiopia to control the huge majority of the farming population through the fertilizer credit system and denial of opportunity of purchase if a farmer is not loyal to the TPLF politically and cast ballots, if there is election. Companies engaged in coffee trade displace small traders and suppress suppliers’ prices at will. Dedebit Credit and Savings Institution SC also extends credit to poor peasants. To get the credit, primarily, a farmer should vote for the TPLF. Similar mechanisms of credit-cum-vote are being established in Oromia, Amhara, and the Southern Nations Nationalities and Peoples States for the same objectives. It is to suppress free and fair elections and ensure the invincibility of the TPLF/EPRDF.
Generally, the private sector in Ethiopia cannot compete with the government supported financially heavy party enterprises. It is an indirect socialist economic control, vote trading if there is democracy. If this state of economic operation is continued unabated, the TPLF/EPRDF will be the single dominant economic actor in Ethiopia by systematically killing all the private initiatives. It is to accomplish this grand design that the TPLF/EPRDF formulated a Revolutionary Democracy Development Strategy. Revolutionary Democracy is a precursor of socialism not a market economy.
If a free market economy is to flourish in Ethiopia, all the TPLF/EPRDF economic enterprises should be sold to the private sector and the party desists from engaging in economic activities. The IMF and the World Bank fully understand that the TPLF/EPRDF is moving towards a state controlled economy. The experts and the management don’t have the heart to tell them to change the course. The TPLF leadership knows how to deceive these two international organizations. The President of the World Bank had asked Prime Minister Meles Zenawi, at their discussion in Addis Ababa, to privatize these party enterprises. But Meles told him that the property doesn’t belong to the government of Ethiopia but captured from the enemy in fighting and it should remain the exclusive asset of the TPLF. It is amazing as to why the World Bank President did not insist that there should not be two governments in one country. If Meles resisted why didn’t he withhold assistance? It should be answered. The European Union also had reported against these unfair party economic swindling practices. Yet they are continuing to finance the EPRDF. Donors should insist on transparency to create level playing fields for economic actors and political operators.
OROMIA SPEAKS
ሰበር ዜና ሪያድ በወያኔው ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም የሚመራ የሎኡካን ቡድን ሳውዲ አረቢያ ሪያድ ገባ ።
ሰበር ዜና ሪያድ በኢትዮጵያው ውጭጉዳይ ሚንስትር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም የሚመራ የሎኡካን ቡድን ሳውዲ አረቢያ ሪያድ ገባ ። ይህንንም ተከትሎ በህዝቡላይ ይተፈጸመውን ግፍ እና በደል ለማጣራት ከህዝቡ ጋር በኢትዮጵያ ሰአት አቋጣጠ ከቀኑ በአስር ሰአት በሪያድ የኢትዮጵያ ኮሚኒት አዳርሻ ስብሰባ እንደሚደረግ ከኤንባሲው የደርሱን ሚስጥራዊ ምንጮች ገልጸዋል ። ይህን ተከትሎ ህዝብን ለሞት እና ለስቃይ ያበቁት አምባሳደር ዶ/ር መሃመድ ሃሰን እና የጥቂት ዲፕሎማቶች የፈጸሙት ጥፋት በህዝብ እንዳይጋለጥ፡ ህዝቡ ከባለስልጣናቱ ጋር እንዳይገናኝ፡ኤንባሲው ስብሰባውን በሚስጥር ለታማኞቹ ማስተላለፉን የሪያድ ምንጮቻችን አክለው ገልጸዋል።
Ethiopian Hagere ከጅዳ በዋዲ
Subscribe to:
Posts (Atom)