BRIGHT FUTURE FOR ETHIOPIANS !!!

BRIGHT FUTURE FOR ETHIOPIANS !!!

Monday, 18 November 2013

ህዳር 9 የ ሚከበረውን የ ፀረ-ባርነ ት አመፅ ቀን አስመልክቶ  
ከኦሮሞ የ ወጣቶችን ነ ጻነ ት (ቄሮ) የ ተሰጠ መግለጫ  
ባለፈው አንድ አመት (ከህዳር 2012 እስከ ህዳር 2013) ውስጥ የ ታሰሩ፣ የ ተገ ደሉና የ ደረሱበት ያልታወቀ የ ኦሮሞ ልጆችን በተመለከተ፤
የ ኦሮሞ ህዝብ ለወያኔ አገ ዛዝ አንድም ቀን ፍቃደኛ ሆኖ አያውቅም፡ ፡ በመሆኑም ባለፉት 21 ዓመታት ይህን ጨቋኝ ስረዓት በመቃወም ብዙ መስዋትነ ትን ከፍሏል፡ ፡ በኦሮሚያ ውስጥ የ መብት ጥያቄ የ ሚያነ ሱትን በየ ጊዜው አድኖ ማሰርና ማፈን የ ወያኔ መንግስት የ አስተዳደር ስረዓት ባሕል እንደሆነ ይታወቃል፡ ፡
ከህዳር 9/2012 እስከ ህዳር 9 2013 የ ፀረ-ባርነ ት አመፅ እያካሄዳችሁ ነው ተብለው በርካታ ቁጥር ያላቸው ኦሮሞዎች እስር ቤት ውስጥ የ ታፈኑ ሲሆን ገ ሚሶቹ ደግሞ የ ተገ ደሉና የ ደረሱበት ያልታወቁ ናቸው፡፡ ባጠቃላይ በዚህ አንድ አመት ውስጥ በርካታ የ ፀረ-ባርነ ት አመፆች በመላው አገ ሪቷ ተካሂዷል፡ ፡ ወያኔም እስራትና ግድያ ሲፈፅም ነ በር፡ ፡ በዚህ አመት ውስጥ ለኦሮሞ ነ ጻነ ት ሲታገ ሉ የ ታሰሩ፣ የ ተገ ደሉና የት እንደደረሱ ያልታወቁትን ለማስታወስና በአለም ላይ የ ሚገ ኘው ብሔረሰባችን የ ታጋዮቻችንን መብት ለማስከበር በሁሉም ቦታ እንዲፋለም የ ኦሮሞ የ ወጣቶች ነ ጻነ ት ንቅናቄ የ ታሰሩትን፣ የ ተገ ደሉትንና የት እንደደረሱ የ ማይታወቁትን መችና የት እንደታሰሩ ችምር መዝግቦ እንደሚቀጥለው አቅርቧል፡፡
በህዳር 11 2012 ምዕራብ ሸዋ ዞን ኤጄሬ ወረዳ ውስጥ የ ሀገ ር ባለቤትነ ትን የ ሚመለከቱ ጥያቄዎች ጠይቃችኋል ተብለው ከስራ የ ተባረሩ የ ኦሮሞ ልጆች፡ -
1. አቶ ግርማ አራርሳ - የ ኤጄሬ ወረዳ ረዳት የ እንሰሳት ሀኪም 2. አቶ አበበ ግዲራ - የ ኤጄሬ ወረዳ ረዳት የ እንሰሳት ሀኪም 3. አቶ ደቀባ ተፈራ - ረዳት የ እንሰሳት ሃኪም
በኢሉባቦር ዞን ጮራ ወረዳ የ ተጠየ ቁትን የ መብት ጥያቄዎች ከኦነ ግ ጋር በመሆን እያቀናጀ ነው ተብሎ መምህር አበበ ተካ ህዳር 14/2012 እ.አ.አ ወያኔዎች አፍነ ውት እስር ቤት ወስደውታል፡ ፡
ህዳር 15/2012 እ.አ.አ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ በተከታታይ ሲነ ሱ ከነ በሩት የ መብት ጥያቄዎች ጋር ተያይዞ መደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ለወያኔ መንግስት ጥላቻ አላችሁ ተብለው ከዩኒቨርሲቲ የ ተባረሩ የ ኦሮሞ ልጆች፣ -


ተ.ቁ ስም ዲፓርትመንትና የ ትምህርት ዓመት
የ ተወሰደበት እርምጃ የ ትውልድ ስፍራ ዕድሜ
1.  አብዲሳ ደገ ፋ የ 3ኛ ዓመት የ ጤና ተማሪ
ለ2 ዓመት ከትምህቱ የ ተባረረ ቢሾፍቱ 23
2.  ቢኒያም ገ ረሙ ዴሬሳ
" ለ3 ዓመት ከትምህርቱ የ ተባረረ ወሊሶ 22
3.  ዳግም ይታገ ዙ " ለ2 ዓመት የ ተባረረ ጅጅጋ 21 4.  ጅሬኛ ነ ሞምሳ " ለ1 አመት ሆሮ ጉድሩ ፊንጨዓ 21 5.  ያሬድ አርገ ታ " ለ1 ዓመት አሶሳ ዋምብራ 22 6.  ዋቆ ዋሪዮ " ለ1 ዓመት ሻሸመኔ 23 7.  በፀጋ ወልዴ " ለ1 አመት አዳማ 22 8.  ሊበን ገ ላልቻ " ለ1 አመት አዋሳ 23
በምዕራብ ሸዋ አምቦ ውስጥ ህዳር 25-2012 እ.አ.አ  አብዲ ቢሊሱማ የ ተባለ የ 11ኛ ክፍል ተማሪ ይህን ስም ለምን አወጣክ ተብሎ ታፍኖ እስር ቤት ተወስዷል፡ ፡
የ ወያኔ መንግስት ህዳር 28/2012 እ.አ.አ በአሸባሪነ ት ድርጊት ወንጅሎ እስር ቤት ያስገ ባቸው የ ኦሮሞ ልጆች፡ -
1. ሼከ አሀመድ ሲራጅ - አርሶ አደር 2. አድናን መሐመድ እስማዔል
3. ጁሃር ሰዒድ 4. ከማል ኡስማን ፋሪህ
በአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ የ ኦሮሞን ባህል ከማሳደግ ጋር ተያይዞ የ ወያኔ መንግስት ካጠነ ጠነ ው ሴራ ፊት ተማሪዎቹ የ ቆሙ ሲሆን ሀደሪ የ ተባለውን ፊልም የ ጻፈው ዘነ በ ወርቁ ታስሯል፡ ፡
ታህሳስ 1-2012 እ.አ.አ በም/ዕ ሸዋ ጫሊያ ወረዳ በጌዶ ት/ቤት ውስጥ በኦነ ገ ስም የ ኦሮሞ ልጆች ከትምህርታቸው ተባረዋል፡ ፡ ታህሳስ 2-2012 ጸጋዬ ከበደ ለ2 ዓመት ተባሯል፡ ፡
ታህሳስ 11-2012 እ.አ.አ በወለጋ ሆሮ ጉድሩ ዞን ውስጥ የ ሚገ ኙ አርሶ አደሮች ሲያነ ሱት ለነ በረው የ መብት ጥያቄ የ ሚገ ባቸውን ክፍያ በመከልከላቸው ከነ ቤተሰባቸው ለችግር የ ተዳርጉ ሲሆን ከነ ዚህም መካከክ፡ -
1. ቦጂዓ ቶሌራና ቤተሰቦቹ 2. ነ ጋሳ ዱሬሳና ቤተሰቦቹ 3. ፊሌ ገ ለታና ቤተሰቦቹ
4. ኑጉሴ ዱሬሳና ቤተሰቦቹ 5. ሙሉጌታ ኩምሳና ቤተሰቦቹ
ታህሳስ 11-2012 እ.አ.አ በምስራቅ ሸዋ ቢሾፍቱ ከተማ በስራ አጥነ ት እየ ተንገ ላቱ የ ሉትን እናንተ የ ኦነ ግ አባል ናችሁ ተብለው የ ታሰሩ የ ኦሮሞ ልጆች፡ -
1. ወጣት ወዬሳ ጉደታ ቱሊ - የ ትውልድ ስፍራው ም/ስ ወለጋ፣ የ ትምህርት ደረጃ በማኔጅመንት ዲግሪ ያለው

2. ወጣት አብዱ መሐመድ - የ ትውልድ ስፍራ ሀረርጌ ሚዔሶ ሲሆን የ 1ኛ ዓመት የ አካውንቲንግ ተማሪ
ታህሳስ 17/2012 እ.አ.አ በሆሮ ጉደሩ ወለጋ ዞን ፊንጨዓ ስኳር ፋብሪካ ውስጥ የ ኦሮሞ ልጆች በኦሮሞነ ታቸው ተወንጅለው እስር ቤት ውስጥ የ ተወረወሩ ሲሆን ከነ ዚህም መካከል፡ -
1. ግርማ ዋዩ - የ ፋብሪካው ስራ አስኪያጅ 2. ነሜ ገ ለታ 3. ጅብሪል
ታህሳስ 19/2013 እ.አ.አ የ ኦዳ ቡሉቅ ኮሌጅ ባለቤት የ ሆነ ው አበበ ሀይሉ የ ወያኔ መንግስት ኦሮሞ በመሆኑ ብቻ ወንጅለኛ አድርጎ መዓከላዊ አስገ ብቶታል፡፡
ታህሳስ 29/2013 እ.አ.አ በም/ዕ ወለጋ አይራ ወረዳ ውስጥ የ ኦሮሞ ወጣቶች የ ቄሮ አባል ናችው ተብለው በመወንጀል የ ታሰሩ ሲሆነ አንዳንዶቹም በምርመራ እተሰቃዩ ይገ ኛሉ፡ ፡ ከነ ሱም መካከል፡ -
1. በረከት ኤፍሬም 2. ታሪኩ አበራ
ታህሳስ 23/2012 እ.አ.አ በደቡብ ክልል ውስጥ መንግስትን የ ሚቃወሙ የ ተጨቆኑ የ ሲዳማና የ ኦሮሞ መሀበረሰብ ወጣቶችን ከቄሮ ጋር ግንኙነ ት አላችሁ ብሎ ወያኔ አፍኖ ያሰራቸውና ኢፍታዊ ፍርድ ያስተላለፈባቸው፡ -
ተ.ቁ ስም አድራሻ ስራ ዜግነ ት 1.  ደረጄ ኩሳ ሀርበጎ ና የ መንግስት ሰራተኛ ኦሮሞ 2.  ሊባኖ ለሜሶ አዋሳ የ ግብርና ሰራተኛ ሲዳማ 3.  ሚሾ ደለሳ አዋሳ የ መንግስት ሰራተኛ ሲዳማ 4.  ወርቁ አለማየ ሁ ሀርበጎ ና የ መንግስት ሰራተኛ ኦሮሞ
ታህሳስ 23/2012 ኢፍታዊ ፍርድ የ ተላለፈባቸው፡ -
1. አረጋ ተስፋዬ - የ 6 ዓመት እስራት 2. ሽብቁ መጋኔ - የ 5 ዓመት እስራት 3. እንድሪያስ ጉጋ - የ 6 አመት ተኩል እስራት
ጥር 6/2012 እ.አ.አ የ ወያኔ መንግስት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ሚማሩ የ ኦሮሞ ተማሪዎች የ መብት ጥያቄ ለምን ጠየ ቁ ብሎ ያሰራቸው፣ ከትምህርት ያባረራቸውና የ ደረሱበት ያልታወቀ ተማሪዎች፡
ተ. ቁ
ስም ዕድ ሜ
ዜገ ነ ት ዲፓርትመንት የ ትምህርት አመት
የ ዶርም ቁጥር
ክልል ዞን
1.  አብዲሳ በላቸው ታፈሰ 21 ኦሮሞ ሲቪል ኢንጅነ ሪንግ 3ኛ አመት 217 ኦሮሚያ ወለጋ 2.  አበበ ገ ደፋ ባይሳ 21 ኦሮሞ ባይሎጂ 2ኛ ዓመት 128 ኦሮሚያ አምቦ 3.  ጋዲሳ ታደሰ ፉፋ 20 ኦሮሞ ኬሚስትሪ 1ኛ አመት ኒው ሳባ 311 ኦሮሚያ  ወለጋ

4.  ለማ ጫላ ዱሜሳ 20 ኦሮሞ  ባይሎጂ 1ኛ አመት ኒው ሳባ 221
ኦሮሚያ ወሊሶ
5.  ደበበ አዴሳ ሙሻ 20 ኦሮሞ ጂኦሎጂ 1ኛ አመት 224 ኦሮሚያ  ሰበታ 6.  ጋዲሳ አበራ 22 ኦሮሞ ጂኦሎጂ 2ኛ ዓመት 013 ኦሮሚያ ወለጋ 7.  ታደለ ታረቀ ለሚ 23 ኦሮሞ ጂኦሎጂ 3ኛ አመት 105 ኦሮሚያ ወለጋ 8.  ጋሪ ቶሊና ዋቅጅራ 22 ኦሮሞ ጂኦሎጂ 2ኛ ዓመት 013 ኦሮሚያ ወለጋ 9.  ሀሚድ ሙስጠፋ 22 ኦሮሞ ፊዚክስ 1ኛ ዓመት 310 ኦሮሚያ ወለጋ 10.  ሰኚ ደገ ፈ ዱሬሳ 22 ኦሮሞ ማትስ 2ኛ አመት 034 ኦሮሚያ አምቦ 11.  በቀለ አብዲሳ አመኑ 21 ኦሮሞ  ኤሌክትሪካል ኢንጅነ ሪንግ 3ኛ አመት 918 ኦሮሚያ ሰሜን ሸዋ 12.  አብዱላህ ኤሊያስ ቱሪ 20 ኦሮሞ ሒሳብ 2ኛ ዓመት 122 ኦሮሚያ አርሲ 13.  ደመረ በላይ ጉደታ 22 ኦሮሞ ኤርዝ ሳይንስ 3ኛ አመት 329 ኦሮሚያ ወለጋ 14.  መላኩ ግርማ 23 ኦሮሞ  ባይሎጂ 2ኛ አመት 487 ኦሮሚያ ወሊሶ 15.  ጠይብ ቴሶ ወዬሳ 20 ኦሮሞ ባይሎጂ 1ኛ ዓመት ኒው ሳባ 246 ኦሮሚያ  አርሲ 16.  ሀንገ ሱ ኢታና 20 ኦሮሞ ኤርዝ ሳይንስ 1ኛ አመት ኒው ሳባ 228 ኦሮሚያ ወለጋ 17.  አብደታ ጉደታ ለሙ 22 ኦሮሞ ኤርዝ ሳይንስ 3ኛ አመት 105 ኦሮሚያ ወለጋ 18.  አበበ አየ ለ አሰፋ 19 ኦሮሞ ጂኦሎጂ 1ኛ ዓመት 222 ኦሮሚያ ሰበታ 19.  ኦላና ተመስገ ን አጋ 20 ኦሮሞ ኤሌትሪካል ኢንጅነ ሪንግ 3ኛ አመት 126 /6 ኪሎ/ ኦሮሚያ ወለጋ 20.  እያሱ ተመስገ ን ፈጠነ 20 ኦሮሞ ሲቪል ኢንጅነ ሪግ 3ኛ አመት 932 ኦሮሚያ ወለጋ 21.  አንለይ አለማየ ው አድማሱ 22 አማራ ባይሎጂ 2ኛ ዓመት 221 አማራ አዊዞ 22.  ዲባባ ቢርቢርሶ ጉተማ 21 ኦሮሞ ኤርዝ ሳይንስ 2ኛ ዓመት ኒው ሳባ 112 ኦሮሚያ አምቦ 23.  ፍቃዱ ወርቁ መገ ርሳ 25 ኦሮሞ ኬሚስትሪ 3ኛ አመት 304 ኦሮሚያ አምቦ 24.  አዳነ ው ተስፋዬ አዋሱ 20 አማራ ኮምፒውተር ሳይንስ 2ኛ አመ ት ኒው ሳባ 016 አማራ ብቸና 25.  እንዳለው በላይ ሽታ 20 20 አማራ ሒሳብ 2ኛ አመት ኒው ሳባ 018 አማራ ቃሪቲ 26.  ሁሴን አህመድ 19 ኦሮሞ  ባይሎጂ 1ኛ አመት 227 ኦሮሚያ ባሌ 27.  ዮናስ ዲና ባርኬሳ 22 ኦሮሞ ኬሚስትሪ 2ኛ ዓመት 322 ኦሮሚያ ወለጋ 28.  አርጃ ቶሌራ ኢረና 20 ኦሮሞ ፊዚክስ 1ኛ አመት ኒው ሳባ 322 ኦሮሚያ ወለጋ 29.  ለማ አመኑ አዱኛ 20 ኦሮሞ  ባይሎጂ 1ኛ አመት ኒው ሳባ 318 ኦሮሚያ አምቦ 30.  ቁፋ ሀምባ ኦብሲ 20 ኦሮሞ ባይሎጂ 1ኛ አመት ኒው ሳባ 223 ኦሮሚያ  አርሲ 31.  ቀኖ መኮንን ገ ለታ 20 ኦሮሞ ኮምፒውትር ሳይንስ 1ኛ አመት ኒው ሳባ ኦሮሚያ ወለጋ
32.  አየ ለ ብርሀኑ በየ ነ 22 አማራ ጂኦሎጂ 3ኛ አመት 123 አማራ አዊዞን 33.  ኢፋ ኩምሳ ሙለ ታ 20 ኦሮሞ ጂኦሎጂ 1ኛ ዓመት ኒው ሳባ 22 ኦሮሚያ ሰበታ 34.  ናንቦኒ ታምሩ ድሪዳ 20 ኦሮሞ  ጂኦሎጂ 1ኛ ዓመት ኒው ሳባ 307 ኦሮሚያ ሰበታ 35.  የ ሮንሳ ዑርጌሳ ጫላ 22 ኦሮሞ አካውንቲንግ 1ኛ አመት FB 143 ኦሮሚያ ወሊሶ 36.  አባተ ጉዲና አቦማ 22  ኦሮሞ ሲቪል ኢንጅነ ሪንግ 3ኛ ዓመት 932 ኦሮሚያ ም/ስ ሸዋ 37.  ደስዓለ አከሳ ቀልቤሳ 21 ኦሮሞ ኤርዝ ሳይንስ 2ኛ ዓመት ኒው ሳባ 012 ኦሮሚያ  ወለጋ 38.  አበበ ገ ራሙ ገ ሰሰ 25 አማራ ኬሚስትሪ 3ኛ ዓመት 402 አመራ ላሊባ 39.  ሙሉነ ህ ገ መቹ ቀበታ 22 ኦሮሞ ሲቪል ኢንጅነ ሪንግ 3ኛ አመት  ኒው ሳባ 117 ኦሮሚያ ወሊሶ 40.  ታጁዲን አብዱለጢፍ 22 ኦሮሞ እስታቲክስ 2ኛ ዓመት 202 ኦሮሚያ ሀረርጌ 41.  ታደለ እንዳሻው 24 ኦሮሞ ኤርዝ ሳይንስ 4ኛ ዓመት 301 ኦሮሚያ ባኮ 42.  ሲሳይ ፈይሳ  20 ኦሮሞ ማትስ 3ኛ አመት 120 ኦሮሚያ ሊሙ 43.  ኮባዬ ወንድሙ ተሰማ 20 ትግሬ ማትስ 2ኛ አመት 031 ትግራይ  ኮረም 44.  አብደታ ታዬ ሙልዓታ 22 ኦሮሞ ባይሎጂ 1ኛ አመት 333 ኦሮሚያ  ወረጃርሶ 45.  ብርሀኑ መኮንን አለሙ 21 አማራ ማትስ 2ኛ አመት ኒው ሳባ 101  አማራ ደብረማርቆስ 46.  ተሬሳ ነ ጋሳ ነ ገ ራ 22 ኦሮሞ ኬሚስትሪ 3ኛ አመት 025 ኦሮሚያ  ም/ስ ሸዋ 47.  አይናለም መኮንን ድንቁ 19 ኦሮሞ እስታቲክስ 3ኛ ዓመት 402/210 አማራ ጎ ንደር 48.  ተመስገ ን ማሩልኝ ተሰማ 20 አማራ ኬሚስትሪ 2ኛ አመት 320/402 አማራ ሳይንት 49.  ለሊሳ ቢቂላ ዱሬሳ 20 ኦሮሞ ማትስ 1ኛ አመት  221 ኦሮሚያ ሆሮ ጉድሩ 50.  ምስጋና አወቀ ገ /ሂወት 22 አማራ እስታቲክስ 2ኛ አመት 402/210 አማራ ጎ ንደር 51.  አምሳሉ አብደታ ከበደ 20 ኦሮሞ ጂኦሎጂ 1ኛ ዓመት 402/18 ኦሮሚያ ሆሮጉድሩ 52.  መልካሙ ሙሉጌታ ከፋለ 24 አማራ ፊዚክስ 4ኛ አመት 402/005 አመራ አቼፈር 53.  መሐመድ ጀማል አህመድ 24 አማራ ጂኦሎጂ 3ኛ አመት 403/111 አማራ ደሴ 54.  ዮሀንስ አራጋ አመኑ 22 ሲዳማ እስታቲክስ 2ኛ አመት 234 ደቡብ አዋሳ 55.  ሃይሌ ሽበሺ መኮንን 21 አማራ እስታቲክስ 3ኛ ዓመት 302/315 አማራ ባህር ዳር 56.  አመኑ በንቲ መገ ርሳ  21 ኦሮሞ ኬሚስትሪ 2ኛ አመት 402/26 ኦሮሚያ አርሲ 57.  መብራቱ ገ /ሚካዔል ገ /መድን 22 ትግራይ ኬሚስትሪ 3ኛ ዓመት 402/018 ትግራይ አድዋ 58.  ጡሙሮ አብቶ ኦንቼ 22 ከምባታ ጂኦሎጂ 3ኛ አመት 402/117 ደቡብ ቀዲዳ 59.  ታከለ ጎኔ ፈዬ 22 ሲዳማ ጂኦሎጂ 4ኛ አመት 402/103 ደቡብ አንገ ቤ 60.  ጋዲሳ ገ ቢሳ 22 ኦሮሞ ኦሮምኛ ቋንቋ 2ኛ አመት 501/20 ኦሮሚያ አምቦ 61.  ጋዲሳ ደሳለኝ አመንቴ 21 ኦሮሞ ባይሎጂ 3ኛ አመት 302/05 ኦሮሚያ ነ ቀምቴ

62.  ጌተነ ህ አዘነ አለሙ 21 አማራ ነ ርሲንግ 1ኛ ዓመት 401/109 አማራ  አቼፈር 63.  ጉዴ ዋከኔ ሁሪ 23 ኦሮሞ ማትስ 2ኛ ዓመት 245 ኦሮሚያ ጅማ
ተቃውሞው እየ ተጠናከረ በመሄዱ የ ወያኔ መንግስት የ ኦሮሞ ልጆችን እያሳደደ አፍኖ በመያዝ እስር ቤት ውስጥ ያስገ ባ ሲሆን አፍኖ ከወሰዳቸው መካከል የት እንደደረሱ የ ማይታወቁት፡ -
1. ጉተማ መኮንን ዋቀሳ - የ 2ኛ ዓመት ጂኦሎጂ ተማሪ 2. ቀበታ ፈጠነ 3. ጌታቸው ገ ለታ ወርቁ - የ 2ኛ ዓመት የ ማትስ ተማሪ 4. ረመዳን ጠይብ ገዳ - የ 2ኛ አመት ባይሎጂ ተማሪ 5. መሰረት ተፈራ 6. ያቆብ ገዳ ደበሌ -የ 2ኛ አመት ኬሚስትሪ ተማሪ 7. ዳነ ዔል ሮባ - የ 1ኛ ዓመት ባይሎጂ ተማሪ 8. አበበ ቱጂ ጫላ - የ 2ኛ አመት ባይሎጂ ተማሪ 9. አብደታ አብዲሳ ዳባ - የ 2ኛ ዓመት ማትስ ተማሪ 10. ድንገ ታ ለሙ - የ 2ኛ ዓመት ማትስ ተማሪ
የ ተቃውሞው ዕለት ከኦሮሞ ልጆች ጋር ታፍሰው ወደ እስር ቤት የ ገ ቡትን የ ትግራይ ልጆች ለምስክርነ ት ሊጠቀሙባቸው ና በቀጣይ የ ስለላ ስራ እንዲሰሩላቸው ለቀዋቸዋል፡ ፡ እነ ሱም፡ -
1. ሀዲሽ ገ /ማሪያም - ዶርም 402/111 2. ፀጋው ካሳሁን - ዶርም 402/120 የ 3ኛ አመት ተማሪ 3. ጌታ መኪ ጫኔ - ዶርመ 402/005 4. ወርቁ አማረ - ዶርም 402/012 የ 3ኛ አመት ባይሎጂ ተማሪ 5. ሙሉጌታ መሰለ - ዶርም 407/ 33 የ 3ኛ አመት ጂኦግራፊ ተማሪ 6. ስመኝ አለሙ - ዶርም ኒው ሳባ 035 የ 2ኛ ዓመት ማትስ ተማሪ 7. ደጀኔ ወልዴ - ዶርም 402/010 የ 2ኛ ዓመት ባይሎጂ ተማሪ
የ ካቲት 8/2013 እ.አ.አ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ቶጎ በተባለ አካባቢ የ ኦነ ግን ጦር ታበላላችሁ፣ ታጠጣላችሁ ተብለው የ ታሰሩ የ ኦሮሞ ልጆች፡ -
1. ደረጄ ተፈራ - የ መንግስት ሰራተኛ 2. ሀሰን ሱለይማን - የ መንግስት ሰራተኛ 3. አምሳሉ ደለሳ - ነ ጋዴ 4. ኤፍሬም - ወጣት
የ ካቲት 8/2013 በቦረና ዞን አሬሮ ወረዳ ውስጥ በኦነ ግ ስም ታፍነ ው እስር ቤት የ ተወሰዱ የ ኦሮሞ ልጆች፡ -
1. አቶ ራሀመቶ ጂሎ 2. አቶ ዲታ ቃበቶ እና 3. ገ ልገ ሎ ዋሪዮ

የ ካቲት 11/2013 እ.አ.አ በድሬ ደዋ ከተማ ውስጥ የ ኦነ ግን ጦር ታበላላችሁ ተብለው ወደ መዓከላዊ እስር ቤት የ ተወሰዱ፡ -
1. አቶ በረሳ ድሪባ - የ መንግስት ሰራተኛ /የ ፋይናንስ ሰራተኛ/ 2. አቶ ሁሴን አብዱልቃድር - ነ ጋዴ ሲሆን የ 5 ልጆች አባት ነው 3. አቶ ከድር ጫላ - የ መንግስት ሰራተኛና የ 4 ልጆች አባት 4. ወጣት ረታ ያደታ የ 2ኛ አመት የ ኮሌጅ ተማሪ
የ ካቲት 23/2013 እ.አ.አ በሆሮ ጉድሩ ወለጋ ጃርሶ ወረዳ ውስጥ የ ወያኔ መንግስት ስረዓትን ተቃውማችኋል ተብለው የ ታሰሩ የ ኦሮሞ ወጣቶች፡ -
1. ተማሪ ወንዴ መርጋ ገ ለታ  2. ወጣት ዶቤ መንግስቱ ሀይሉ 3. ተማሪ መኮንን በቀለ 4. ወጣት በዳሳ ተደሰ ሁንደራ
የ ካቲት 28/2013 እ.አ.አ ከ4 ኮሊ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ የ ወያኔ መንግስት ካባረራቸው 12 እና የ መጨረሻ ማስጠንቀቂያ ከሰጣቸው 23 የ ኦሮሞ ተማሪዎች መካከል፡ -
ተ.ቁ ስም ዲፓርትመንት የ ትምህርት አመት የ ትውልድ ስፍራ ዕድሜ 1.  አራርሳ ዋቅጅራ ኦልጅራ ኤርዝ ሳይንስ 5ኛ ዓመት ም/ስ ወለጋ በሪሶ 24 2.  መልካሙ ሙሉጌታ ከፋለ ፊዚክስ 4ኛ አመት አማራ ክልል አቼፈር 25
5 ተማሪዎች ለሁለት አመት የ ተባረሩ ሲሆን ሌሎቹ ደግሞ የ ጠፋውን ንብረትና የ ወያኔን ድካም እስካልከፈሉ መመለስ እንደማይችሉ ከተደረጉት ውስጥ፡ -
ተ.ቁ ስም ዲፓርትመንት የ ትምህርት አመት የ ትውልድ ቦታ ዕድሜ 1.  አዲስ ጉደታ ያደታ /ደላ/ ማትስ 3ኛ አመት ቦረና ዞን ቡሌ ሆራ ወረዳ 23 2.  በቀሉ ስዩም ተሾመ ማትስ 3ኛ ዓመት አማራ ክልል ባንጃ 22 3.  ቀጄላ አድማሱ ዴሬሳ ባይሎጂ 1ኛ አመት ም/ዕ ወለጋ አይራ ወረዳ 22 4.  ተመስገ ን ጨዋቃ እስታቲክስ 3ኛ አመት ሆሮጉድሩ ዞን ሆሮ ወረዳ 23 5.  ፀጋዬ ታረቀኝ ኤርዝ ሳይንስ 3ኛ ዓመት ም/ስ ወለጋ ጉቴ ወረዳ 24
ለአንድ ዓመት የ ተባረሩና የ ወጣውን ወጪ ካልከፈሉ አይመለሱም የ ተባሉ፡ -
ተ.ቁ ስም ዲፓርትመንት የ ትምህርት አመት የ ትውልድ ቦታ ዕድሜ 1.  ገ መቹ ደለቶ ዱፎ ኮምፒውተር ሳይንስ 5ኛ አመት አርሲ አሰላ 26 2.  ፍቃዱ ወርቁ  ኬሚስትሪ 3ኛ አመት ም/ዕ ሸዋ ኢጃጂ ወረዳ 24

3.  እያሱ ኢታና አንሹ ኤርዝ ሳይንስ 1ኛ ዓመት ም/ዕ ወለጋ መንዲ ወረዳ 22 4.  አበበ ቱጂ ጫላ ባይሎጂ  2ኛ አመት ደ/ምዕ ሸዋ 23 5.  ጋሪ ቶሊና  ጂኦሎጂ 2ኛ አመት ምስራቅ ወለጋ 22
የ መጨረሻ ማስጠንቀቂያ የ ተሰጣቸው 23 ተማሪዎች ወያኔ ያወጣውን ወጪና የ ጠፋውን ንብረት ካልከፈላችሁ አትመለሱም የ ተባሉት፡ -
ተ.ቁ ስም የ ትምህርት ክፍል የ ትምህርት አመት 1.  ድሪባ ሰርባባ   ጂኦሎጂ 2ኛ አመት 2.  ሙሉነ ህ ገ መቹ ጂኦሎጂ 3ኛ ዓመት 3.  አብዲሳ በላቸው ሲቪል ኢንጅነ ሪንግ 3ኛ ዓመት 4.  አበበ ጫላ እስታቲክስ 3ኛ አመት 5.  ሙኒ ሸምሱ ጂኦሎጂ 1ኛ አመት 6.  ደሳለኝ ኤቢሳ ጂኦሎጂ 2ኛ አመት 7.  ጋዲሳ አበራ  ጂኦሎጂ 2ኛ አመት 8.  ኤፍሬም ኩማላ ጂኦሎጂ 2ኛ አመት 9.  ፍታላ ጅማ  ጂኦሎጂ 1ኛ ዓመት 10.  ደረጄ ሃይሉ ጂኦሎጂ 2ኛ ዓመት 11.  መሰረት ተፈራ ማትስ 1ኛ ዓመት 12.  ያቆብ ገዳ ኬሚስትሪ  2ኛ ዓመት 13.  አብደታ አብዲሳ ማትስ  2ኛ አመት 14.  ለማ አመና ባይሎጂ 1ኛ ዓመት 15.  ቱፋ ሀምዳ ICT 1ኛ አመት 16.  ወርቂቱ ዋጊ ጂኦሎጂ 1ኛ ዓመት 17.  ጋዲሳ ታደሰ ኬሚስትሪ 1ኛ ዓመት 18.  ጀመሬ በላይ ባይሎጂ 3ኛ ዓመት 19.  አበበ ደገ ፈ ባይሎጂ 3ኛ አመት 20.  መላኩ ግርማ ባይሎጂ 3ኛ ዓመት 21.  ሀሚድ ሙስጠፋ ፊዚክስ 1ኛ አመት 22.  ሰኚ ድጋፌ ማትስ 2ኛ ዓመት 23.  ሰለሞን አለማየ ው አርት 4ኛ አመት
መጋቢት 1/2013 እ.አ.አ ም/ስ ሀረርጌ ዞን ሀሮማያ ወረዳ ውስጥ የ ወያኔ መንግስት የ ኦሮሞ አርሶ አደሮችን የ ኦነ ግ አባል ናችሁ ብሎ ያሰራቸውና የ 500 ብር ቅጣት የ ተጣለባቸው፡ -
1. ዑስማን አብዱላሂ - የ ጎ ሮ ጅዳ አካባቢ አርሶ አደር 2. እስክንድር መሐመድ - ተደብድቧል 3. ኢብሮ አብዱረህማን ሙሜ

መጋቢት 1/2013 የ ወያኔ መንግስት በአመቦ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ የ ኦሮሞ ተማሪዎች ያነ ሱትን የ መብት ጥያቄ የ ኦነ ግ ነው በማለት ያባረራቸው ተማሪዎች፡ -
1. ለታ አመንቴ 2. ግዛው ዳዲ 3. ለገ ሰ ተመስገ ን 4. አመኑ ዋሚ 5. ሃይሌ አራርሳ 6. ድንቄ ጫሊ 7. ተካልኝ ግሩም 8. ዲዳ ጋሪ 9. ሃይሉ ዴሬሳ 10.  በላይ ኢተፋ
11.  ከበደ ረጋሳ 12.  አንዷለም ወ/ገ ብረዔል 13.  ጋዲሳ ተስፋዬ 14.  ዳነ ዔል ፉፋ 15.  መስከረም ባይሳ 16.  ባትሬ 17.  ብሩክቴ 18.  ገዙ 19.  ፀጋዬ
መጋቢት 6/2013 ከቄሮ ጋር ትስስር አላቸው ተበለው እስር ቤት የ ተወሰዱ የ ሲዳማ ተማሪዎች፡ -
1. አቶ ካሳ ካዬሶ 2. አቶ ታፈሰ በረሶ 3. አቶ ቡቱራ ቡቱና 4. አቶ አሳምነ ው ዱባለ
ም/ዕ ሸዋ ኤጄሬ ወረዳ ውስጥ መጋቢት 29/2013 እ.አ.አ ከኦነ ግ ጋር ትስስር አላቸው ተብለው የ ታሰሩ የ ኦሮሞ ልጆች፡ -
1. ሀበታሙ ደቻሳ - የ ህብረት ስራ ቢሮ ውስጥ የ ሚሰራ 2. ዘላለም ታረቀኝ - የ ህብረት ስራ  ቢሮ ውስጥ የ ሚሰራ 3. ታሪኩ ጅማ - በገ ባ ጅማታ ቀበሌ ውስጥ የ ህብረት ስራ ቢሮ ውስጥ የ ሚሰራ 4. በዳዳ ነ ገ ራ - የ ሂንሀፍቱ ትምህርት ቤት መምህር
የ ወያኔ መንግስት ሚያዚያ 24/2013 እ.አ.አ የ ኦሮሞ ልጆችን በጅምላ ሰብስቦ መአከላዊ /የ ኦሮሞ ልጆች አጥንትን ቆርጥሞ የ ጨረሰ እስር ቤት/ ያሰረ ሲሆን ከነ ሱም መካከል፡ -
1. ተስፋዬ ለሙ 2. አቶ ደሳለኝ አለሙ - በሰበታ ቀበሌ 04 የ ፀጥታ ዘርፍ ላይ የ ሚሰራ 3. አቶ ሻሾ ኢዶሳ - ከቡራዩ 4. አቶ ቢራ መርጋ 5. አዲሱ ከረዩ / አርቲስይ/ 6. ተማሪ ሌሊሳ ገ መቹ - ከአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ
በሆሮጉድሩ ዞን አባይ ኮመን ወረዳ ግንቦት 20/2013 እ.አ.አ ቄሮን እያደራጃቹ ነው ተበለው የ ታሰሩ የ ኦሮሞ ወጣቶች፡ -

1. ተሻለ አዱኛ 2. አቡሼ ኦልጅራ
ከጅማ መምህራን ኮሌጅ ውስጥ ግንቦት 20/2013 እ.አ.አ ከኦነ ግ ጋር ትስስር አላችሁ ተብለው ከትምህርታቸው የ ተባረሩ የ ኦሮሞ ልጆች፡ -
1. ገ መቹ ዱሬሳ - የ 3ኛ አመት እንግሊዘኛ ቋንቋ ተማሪ 2. ዘሪሁን በሻ - የ 3ኛ ዓመት የ ፊዚክስ ተማሪ 3. አሊዪ ኢብራሂም - የ 1ኛ አመት እስፖርት ተማሪ 4. ሙሳ - የ 2ኛ አመት ስፖርት ተማሪ
በጌዶ ትምህርት ቤት ውስጥ የ ሚማሩ የ ኦሮሞ ተማሪዎች ግንቦት 21/2013 እ.አ.አ ህዝቡን በወያኔ መንግስት ላይ እያደራጃችሁ ነው ተብለው የ ታሰሩ፡ -
1. እዮብ መኮንን - የ 11ኛ "A" ክፍል ታመሪ 2. ወንድሙ ድሪርሳ - የ 12ኛ ክፍል ተማሪ 3. ባጫ ፋጂ - የ 12 "A" ክፍል ታመሪ 4. ቤኩማ አጀማ - የ 10ኛ "C" ክፍል ተማሪ ሲሆን ትውልዱ ምንዳቀኝ የ ሆነ 5. ሸለሜ ገ ደሎ የ 12ኛ "A" ክፍል ታመሪ 6. ኤቢሳ ፊጡማ የ 9ኛ "D" ተማሪ
በቦረና ዞን ሞያሌ ወረዳ ሰኔ 13/2013 እ.አ.አ በኦነ ግ ስም የ ታሰሩ የ ኦሮሞ ልጆች፡ -
1. ወጣት ቱምሳ ተፈሪ 2. ደሜ ረጋሳ 3. ኢብራሂም ዋሪዮ 4. ዳኜ ጌታቸው
ሰኔ 8/2013 እ.አ.አ ስራ-አጥ ሆነ ው እየ ተንገ ላቱ ያሉ የ ኦሮሞ ወጣቶችን እናንተ የ ኦነ ግን ዓላማ እያራመዳችሁ ነው ተብለው በጅምላ ታፍነ ው መዓከላዊ የ ተወሰዱ የ ኦሮሞ ልጆች፡ -
1. ኤፍሬም አለማየ ው ተፈሪ 2. ገ ላልቻ ዲዳ 3. ሰለሞን ለሜሳ 4. እያሱ ገ መቹ
በም/ስ ሀረርጌ ውስጥ ሰኔ 24/2013 እ.አ.አ በኦነ ግ ስም የ ታሰሩ የ ኦሮሞ ልጆች፡
ከሀረር ከተማ የ ታሰሩ፡ -

1. ዑመር ሼክ መሐመድ - ነ ጋዴ 2. ኢፋ ዚያድ አህመድ - የ ሪፍትቫሊ ተማሪ 3. አብዱልጀባር አህመድ - የ ሪፍትቫሊ ተማሪ
ከአወዳይ ከተማ የ ታሰሩ፡ -
1. ሮባ ዘካሪያስ - 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ 2. አብዲ ሁሴን - በሃሮማያ TVET የ ሚማር
የ ኦሮሞ ልጆች ሆነ ው የ ፖሊስ አባል የ ሆኑትን እናንተ ህዝብን እያገ ለገ ላችሁ እንጂ የ ወያኔን መንግስት እየ ጠበቃችሁ አይደለም ንግግራችሁም የ ኦነ ግ ነው ተብለው ሀምሌ 16/2013 እ.አ.አ የ ታሰሩ የ ኦሮሞ ልጆች፡ -
1. ሽብሩ ቤኛ 2. ተሰማ ኢታፋ ቂጤሳ
የ ወያኔ መንግስት በፀጥታ ኃይሎቹ ላይ በተለይም በኦሮሞ እምነ ት በማጣቱ ሃምሌ 31/2013 እ.አ.አ አፍኖ እስር ቤት ያስገ ባቸው፡ -
1. ተሰማ ተሬሳ - መከላከያ ውስጥ የ ሚሰራና ትውልዱ ም/ዕ ሸዋ የ ሆነ 2. ገ ለታ ሚጀና - ፌደራል ፖሊስ የ ሆነ ና ትውልዱ ሆሮጉድሩ 3. ምስጋኑ ኦላና - መከላከያ ውስጥ የ ሚሰራና ትውለዱ ም/ስ ሸዋ የ ሆነ 4. ለሚ በላይ ትውልድ ም/ዕ ሸዋ ሲሆን መከላከያ ውስጥ የ ሚሰራ
የ ወያኔ መንግስት ነ ሃሴ 7/2013 እ.አ.አ የ ሲዳማ ልጆች በጨንበላላ ክብረ በዓል ላይ መፈክር አሰምታችኋል ተብለወ ከታሰሩ 40 ወጣቶች መካከል፡ -
1.  ስንታየ ው ለንካሞ 2.  አማረ ከሚሶ 3. ብርሀኑ ክፍሌ 4. ጋረደው ሆማ
5. ደስታ ቹቻ 6. ለሚሶ ሹራ 7. ደሳለኝ አለሙ
ከአርሲ ዞን ኮፈሌ ወረዳ ነ ሃሴ 8/2013 እ.አ.አ በጅምላ ታፍሰው የ ታሰሩ የ ኦሮሞ ልጆች፡ - ተቁ
ስም ቅፅል ስም
አድራሻ ብሔር የት /ደ ረጃ
ስራ ዕድሜ ስልክ ቁጥር የ ቤተሰብ ሁኔታ
ሃይማኖት
1.  መሐመድ ሀሰን - ዋቤ ከተማ ኦሮሞ 10 ነ ጋዴ 25 0913 35 50 28
ያገ ባ ሙስሊም

2.  ሙክታር ሳፊ ሀሰን  -   "   " ድግ ሪ
መምህር 23 0910 79 48 58
ያላገ ባ "
3.  አብዱልቃደር ቱራ ቴቦ
ቆርሲ   " " 5 አርሶ አደር 20 0916 77 17 85
ያገ ባ "
4.  ገ መቹ ኑሬ ሱካሬ - አሳሳ ዋቀጪሳ " 9 የ ቀን ስራ 23 0932 22 97 75
ያገ ባ "
5.  መሐመድ እስማዔል ቱፋ
- አዋሳ ዋቅጪሳ " 5 አርሶ አደር 20 0925 13 66 73
ያላገ ባ "
6.  አሊዩ አነ ታ አባ - ቱሉ ቦሎ " 10 አርሶ አደር 25 0919 73 11 19
ያላገ ባ "
7.  ሂኮ ኑሬ ሱካሬ - አዋሳ ዋቀጪሳ " 9 ተማሪ 18 0919 26 93 80
ያገ ባ ሙስሊም
8.  አደም ከድር ጊቦ - ቦምቦ ሆራ " 2 አርሶ አደር 22 - ያገ ባ " 9.  ሁሴን ቱሉ ሁቂ - ቱሉ ቦሎ " 5 ነ ጋዴ 17 0925 58 60 41 ያላገ ባ " 10.  ከድር አማኖ ጣሂር - ቆ/አፉሞ " 9 ተማሪ 18 0928 73 87 78 ያላገ ባ " 11.  አቡ ገ መዳ ቀቡ ሻመበ ል ቱሉ ቦሎ " 8 ተማሪ 20 - ያላገ ባ " 12.  መሐመድ በዳሶ ጎ ዳና - ዌ/መንደሲቻ " - አርሶ አደር 30 - ያላገ ባ " 13.  ሚፍታ አደም ቃሳ አብዱ ረህማ ን ዌ/መንደሲቻ " 2 አርሶ አደር 18 0926 88 34 14 ያገ ባ " 14.  ዱሬሳ ሳዶ ገ መዳ - ህላበራ " 3 አስተናጋጅ 22 0921 11 00 02  ያላገ ባ     "
15.  አብዱረህማን አብዶ ቡሌ
አብዱ ሮ
ዋም/አቦሳ " 8 አትሌት 22 0916 38 42 61
ያላገ ባ     "
16.  ጀማል አሚ ጉዬ - ዌ/ዋሉ " 4 የ ቀን ስራ 17 - ያላገ ባ     " 17.  ተማም በለዳ ዋኞ - ም/ቦርኮ " - የ ቀን ስራ 17 - ያላገ ባ     " 18.  ራመቶ ከድር ደቀቦ - ወንዶ ባ/ጊጊላ " - አርሶ አደር 16 - ያላገ ባ     " 19.  አበበ በዳሶ ሲርባ ሸለላ ቆ/ቢታቻ " 10 አርሶ አደር 23 - ያላገ ባ     " 20.  አማና ሼካ ሪቄ - ወንዶ ባ/ጊጊላ " 2 አርሶ አደር 22 - ያገ ባ ሙስሊም 21.  ሱልጣን ቁምቢ ዱሎ ተሽታ አብ/አደሞዬ " 2 አርሶ አደር 18 - ያላገ ባ " 22.  አደም አቡ ሀያቱ - ሮ/አሾታ " 2 አርሶ አደር 20 0912 64 86 72 ያላገ ባ " 23.  ሁሴን ገ መዳ ኢራሶ - ሁላበራ " - አርሶ አደር 20 - ያላገ ባ " 24.  ሙስጠፋ ዱሌ ዱፎ - ኮፈሌ ከተማ " 5 አርሶ አደር 18 - ያላገ ባ "

25.  ሀሰን ተሽታ ቦቃ - ሁላበራ " 5 የ ቀን ስራ 20 0932 71 03 64
ያላገ ባ "
26.  አህመድ ዋቴ ዶዶሳ - ቦ/ጋለማ " 10 አርሶ አደር 18 0928 98 04 69
ያላገ ባ "
27.  ዑመር ጀማል ሀያቱ - ሁላበራ " 8 ተማሪ 15 - ያላገ ባ " 28.  ጊዲ ዳቃቡ ቤንካ - ቆ/ቢታቻ " 6 ዘበኛ 36 0916 18 22 90 ያገ ባ " 29.  ቃሲም ሀጂ ባቲ ቃሶ ቆሬ/ቱ/ቆሬ " - ከብት የ ሚጠብቅ/እ ረኛ/ 19 - ያላገ ባ " 30.  ገ መዲ ቡተቻ አጎ - ሰኢም/ሺፋ " - ተማሪ 20 0916 14 93 75 ያገ ባ ዋቄፈታ 31.  አብዶ ቡሽራ ሰዒድ  - ቤ/አሾካ " 8 ተማሪ 16 - ያላገ ባ ሙስሊም 32.  ከማል ካዱ ዳዶ - ዋጌ በንየ ለቾ " 8 - 18 - ያላገ ባ ሙስሊም 33.  ፋኖሳ ቱሉ ነጎ - ዋጌ ወሉ " 10 ተማሪ 16 0919 73 23 31 ያላገ ባ " 34.  ያሬድ ጉዬ ኮሮ - ኮፈሌ ከተማ 01 " - የ ቀን ስራ 18 - ያላገ ባ " 35.  ሁሴን ቢርኪ ኢቢሶ - ኮፈሌ ከተማ 01 " 12 +4 መምህር 26 0916 35 81 58 ያገ ባ " 36.  አብዶ ከድር በዳሶ - ጉሚቾ " - አረሶ አደር 30 - ያገ ባ ሙስሊም 37.  ተሳ ቃሲም - ዋጌቃንቁ " - የ ቀን ስራ 20 - ያላገ ባ " 38.  ገ ልገ ሎ ጌዶ ዋቲቻ - ቃበቶ " - አርሶ አደር 17 - ያላገ ባ " 39.  ሙሰጠፋ ኢልሚ ገዳ ቀሴሬ ገ ርማማ " 8 የ ቀን ስራ 20 0915 59 54 03 ያላበገ ባ " 40.  ሀሰን ዋቤ በሪሶ - ሞኬቦርኮ " 5 አርሶ አደር 18 0928 74 01 14 ያላገ ባ " 41.  ዲቦ ቃበቶ አገ ቶ - ኮፈሌ ከተማ 01 " 12 +4 መምህር 25 0916 35 81 58 ያገ ባ " 42.  ጀማል ደሲ ሀጂ - ዋጌወሎ " 10 አርሶ አደር 25 0926 42 41 29 ያገ ባ " 43.  ሲራጅ ሲምቢሩ ፈሊቻ - ቦምቦታ ሀሮ "  አርሶ አደር 18 0916 61 34 88 ያላገ ባ " 44.  አቡ ጉሼ ኮሮ - ኮፈሌ ከተማ 01 " 10 +3 መምህር 21 0916 90 82 69 ያላገ ባ ሙስሊም 45.  መሐመድ አደም ሌንጮ - ቦምቦታ ሀሮ " 10 ተማሪ 18 0932 70 35 34 ያላገ ባ " 46.  ገ መዲ ጡርቤ አኖ - ቆማ ቢተቻ " 3 አርሶ አደር 19 - ያላገ ባ " 47.  ቁፋ ዱቤ ፋርሶ - ጎዴ አርሲ " 9 ተማሪ 18 - ያላገ ባ "

ነ ገ ሌ
48.  አህመድ ገ ለታ ዋዶ - ገ ርማማ " 4 አረሶ አደር 18 - ያላገ ባ ሙስሊም 49.  ቀበታ ደዳሳ ዋቲቻ - ቃበታ " - ሊስትሮ 22 - ያላገ ባ " 50.  ጀማል መሐመድ አሊዩ - ቆሬ ቦሊንሳ " 10 አርሶ አደር 20 0925 13 40 47 ያላገ ባ " 51.  አቡና ገ ነ ሞ ገ መዳ - ገ ርማማ " 7 አርሶ አደር 25 0920 09 12 41 ያገ ባ " 52. ሠ አለሚቱ አለሙ አናጂ ጎዴ አርሲ ነ ገ ሌ " 10 ስራ የ ላትም 18 0916 16 02 04 ያላገ ባች " 53.  ሸጌ አህመድ ቡርኪ - - " 6 ተማሪ 14 - ያላገ ባች " 54.  ደስታ ደደፎ ዋዬ - ኮፈሌ 01 " ድግ ሪ ሰራ የ ሌለው 21 0926 88 40 06 ያላገ ባ ፕሮቴስታ ንት 55.  ሀምዳ አማጦ ቃበቶ - ኮፈሌ 01 " 10 +1 መምህር 23 0916 48 80 30 ያላገ ባ " 56.  አማኔ ሁሴን - ኮፈሌ 01 " 10 ተማሪ 20 - ያላገ ባች " 57.  በቀለ አኔቦ - ኮፈሌ 01 " 10 +1 መምህር 25 0916 05 29 55 ያላገ ባ "
1. አደም ጀማል 2. ሌንጮ ጂሊቻ 3. ሀቢብ ዋቤ 4. ጋቻኖ ቱሴ 5. መሐመድ ደበል ዑሴ 6. ጀማል/አርሾ አርሲ 7. መሐመድ ኢዳኦ
8. አማን ቡልቲ 9. መሀመደ ሀሰን  10. ረሺድ ቡርቃ 11. አቡሽ ኢብራሂም 12. ማሙሽ ኢብራሂም ቱኬ በሶ 13. ቱኬ በሶ
የ ወያኔ መንግስት ነ ሀሴ 8/2013 እ.አ.አ ኢ-ፍትሃዊ ፍርድ የ ፈረደባቸው የ ኦሮሞ ልጆች፡ -
ተ.ቁ ስም የ ተፈረደበተ ጊዜ 1.  ደቻሳ ዊርቱ 8 ዓመት 2.  ኤቢሳ ራቴሳ 8 ዓመት 3.  አዳሙ 8 አመት 4.  ዳግም በቀለ 3 ዓመት 5.  ጌቱ ሳቀታ 3 ዓመት ከ3 ወር 6.  ጅሬኛ ደሳለኝ 3 ዓመት ከ3 ወር 7.  በረሲሳ 4 ዓመት 8.  ከበደ ቦና በነ ጻ የ ተለቀቀ 9.  ሻሼ 3 ዓመት 10.  አለሙ 3 ዓመት
15
11.  ድሪብሳ ዳምጤ 3 ዓመት ከ3 ወር 12.  ብርሀኑ 3 ዓመት 13.  ደረጄ 3 ዓመት 14.  ጌታቸው 3 ዓመት 15.  ሴና መራራ 3 ዓመት ከ3 ወር 16.  አብዲሳ ጉደታ 3 ዓመት ከ3 ወር 17.  ሚሬሳ ኃ/የ ሱስ 3 አመት 18.  ደሜ ዘሪሁን 3 አመት 19.  አለማየ ሁ ረጋሳ 3 አመት  20.  አብዲ ደረጄ 4 አመት
የ ወያኔ መንግስት ነ ሀሴ 14/2013 እ.አ.አ ም/ዕ ወለጋ ጃርሶ ወረዳ ውስጥ ኢፋ ይገዙ የ ተባለ የ ኦሮሞ ወጣትን የ ገ ደለ ሲሆን አፍኖ ወደ እስር ቤት ያጎ ራቸው ወጣቶች፡ -
1.  ደሱ አለማየ ሁ 2. ፈቃዱ ቱፋ 3. ወንድሙ ጉዳ 4. አራርሶ ቀጄላ 5. ገ መቺስ በንቲ
6. ቢቂላ እስራዔል 7. ሁሴን መሐመድ 8. አባይ ባይሳ 9. ቶለሳ አለማየ ሁ
ነ ሀሴ 19/2013 እ.አ.አ የ ወያኔ የ ጦር ኃይል ውስጥ የ ሚገ ኙ የ ኦሮሞ ልጆች ከኦነ ግ ጋር ትስስ አላቸው ተብለው የ ታሰሩ፡ -
1. ሽብሩ ሙልዓታ - ከአዲስ አበባ ፖሊስ 2. በረሳ ቂጤሳ - ከአዲስ አበባ ፖሊስ 3. ጀማል ሙሄ - ከፌደራል ፖሊስ 4. አለሙ ታደሰ - ከአዲስ አበባ ፌደራል ፖሊስ
የ ወያኔ መንግስት ነ ሀሴ 24/2013 እ.አ.አ ኢንጅነ ር ተስፋሁን ጨመዳን በቃሊቲ ማረሚያ ቤት ውጥ ገ ድሏል፡ ፡
መስከረም 20/2013 እ.አ.አ ከአምቦ ከተማ ኦነ ግ ናችሁ ተብለው የ ታሰሩ የ ኦሮሞ ወጣቶች፡ -
1. ተሰማ ታደሰ 2. ጋሮማ እምሩ 3. ከተሜ ጋሪ
መስከረም 29/2013 አ.አ.አ በቢሾፍቱ የ ኢሬቻ በዓል ለማክበር ሄደው የ ተያዙ የ ኦሮሞ ወጣቶች፡ -
1. ተሬሳ ሃይሉ - ከም/ዕ ሸዋ አምቦ 2. ፊሮምሳ ኦልጅራ - ከሆሮ ጉድሩ

ጥቅምት 3/2013 እ.አ.አ በደቡብ ክልል ውስጥ የ መብት ጥያቄ ጠይቃችኋል ተብለው የ ታሰሩ የ ሲዳባ ብሔረሰብ ወጣቶች፡ -
1. አለቃ ደጀኑ 2. ሆማ ሻፊሶ 3. ደምሶ ሹራ - አርሶ አደር
ጥቅምት 25/2013 እ.አ.አ ታፈነ ው እስር ቤት በመወሰድ በነ ተሻለ በከልቻ ቡድን ውስጥ የ ሚገ ኙና ኢፍታዊ ውሳኔ ሊሰጣቸው ፍርድ ቤት የ ቀረቡ፡ -
1. ተሻለ በከልቻ 2. ተርፌሳ መገ ርሳ ሁንዴ 3. አለማየ ው ጋሮምሳ 4. ሙላቱ አብዲሳ ጎ በና 5. ልጃለም ተደሰ ሃዊ 6. ሀሰን መሐመድ ዑስማን 7. አዱኛ ለሜሳ ቤኛ 8. ሚልኬሳ ዋቅጅራ ገ መዳ 9. ሳምሶን አለሙ ቂጤሳ 10. ገ መቹ አሚሹ ገ ልገ ሎ 11. ዑስማን ኡመር 12. ጃርሶ ቦሩ ራሬ 13. እስማዔል ከሊፋ ሙዘይል 14. ጉቱ ሙልዒሳ ገ ዳፋ 15. ከፋለ ፈጠነ ገ በየ ው 16. ሁሴን በሪሶ ጎ ዳና
17. ቶለሳ በቾ ጊቾ 18. ካኑ ጉኖ ደመሴ 19. ኢታና ሰምበታ ቱቾ 20. አበራ ቢቂላ ቶለሳ 21. ሂርፓ ዱቤ ዴከም 22. ሶርሳ ደበላ ገ ላልቻ 23. አስፋው ሀንገ ሶ ባቲ 24. መሐመድ ሳሊም ዋቆ 25. በሽር ዳዲ ቱሉ 26. ሀሰን አማን ሳጌ 27. ሙክታር ዑስማን ሀርቤ 28. አለማየ ሁ ቶለሳ ሊበን 29. ተሻለ ኢዶሳ ድሪባ 30. ቦንቱ ወዳይ ቡራ 31. ቡልቻ ሶሬሳ ጉዬ 32. መዝገ ቡ ደበላ ዋቅጅራ
የ ወያኔ መንግስት ተቃውሞው በመባባሱ በቦረና ዞን ሞያሌ ወረዳ ህዳር 9/2013 እ.አ.አ ከኦነ ግ ጋር ግንኙነ ት አላችሁ ብሎ ያሰራቸው የ ኦሮሞ ወጣቶች፡ -
1. ተሾመ ጉታ 2. ለሚ ኡርጌሳ 3. ኢብራሂም ሁሴን  4. አላመና ጌታቸው
ድል ለኦሮሞ ህዝብ !
ገ ዳው የ ነ ጻነ ት ገዳ ነው !
የ ወጣቶች ነ ጻነ ት ንቅናቄ !

No comments:

Post a Comment