.png)
<<መቼም፣የእናትሆድአያስችልምናእባካችሁልጄንታደጉት፡፡እባካችሁቢያንስካለበትእየሄድኩየልጄንአይንእንዳይእንዲፈቀድልኝተባበሩኝ፡፡የልጄንድምጽከሠማሁይኸዉአንድወርሞላኝ፡፡>>ብለዋልወ/ሮፋናዬ በደብዳቤያቸው።
<<ታናሽወንድሙታሪኩደሳለኝለወንድሙብሎየያዘውንምሣለማድረስዝዋይማረሚያቤትቢሄድምበማረሚያቤቱጠባቂዎችተደብድቦየያዘውንምግብሣያደርስሜዳላይተደፍቶተመልሷል፡፡>> ያሉትየተመስገንእናት፤ <<መቼምእናንተምልጆችይኖራችኋል፤ደግሞምየልጅንነገርታውቁታላችሁ፡፡እኔአሁንበእርጅናዕድሜዬላይእገኛለሁ፡፡ከአሁንበኋላብቆይምለትንሽጊዜያትነው፡፡በዚህችጊዜውስጥልጄንእየተመላለስኩእየጠየኩ፣ድምፁንእያሰማሁ፣አይዞህእያልኩብኖርለእኔመታደልነበር፡፡እባካችሁእርዱኝየልጄድምጽናፈቀኝ፡፡>> ብለዋል።
<<ተምዬስታመምየሚያስታምመኝ፣ “አይዞሽእማዬ” የሚለኝረዳቴነው፡፡ሌላዘመድየለኝም፡፡>>ያሉትወ/ሮፋናዬ <<የምተዳደረውምልጆቼለፍተውናደክመውበሚያመጧትትንሽብርነበር፡፡ዛሬግንይኸዉልጆቼምወንድማቸውንለማየትእየተንከራተቱነው፡፡>>ብለዋል።
እኔምንምአቅምየሌለኝአሮጊትነኝ፡፡ሁሉንምለናንተሠጥቻችኋለሁ፡፡ከእግዚአብሄርጋርእንደምታስተካክሉልኝእናእንደገናየልጄንፊትእንዳይእንደምታደርጉኝሙሉተስፋአለኝ ያሉት የተመስገን እናት፣ ደብዳቤውንለሰብአዊመብትኮሚሽንበግልባጭ ደግሞ ለጠ/ሚኒስተርፅ/ቤት፣ለምክርቤቱየህግና፣ፍትህናአስተዳደርጉዳዮችቋሚኮሚቴ፣ለአፈ-ጉባኤፅ/ቤት፣ለሰብዓዊመብቶችጉባኤ (ሰመጉ)፣ለእምባጠባቂ፣ለአሜሪካኢምባሲእናለእንግሊዝኢምባሲ አሳውቀዋል።
No comments:
Post a Comment