.png)
የዚሁ ፎርም ቅጅ ኢሳት እጅ የገባ ሲሆን፣ ፎርሙ መራጮች ወደ ምርጫ ጣቢያ ከመሄዳቸው በፊት ኢህአዴግ አስቀድሞ የሚቆጣጠርበትን መንገድ ያመቻችለታል፡፡ የኢህአዴግ ካድሬዎች የመራጩን ማንነት ካወቁ በሁዋላ የአካባቢ ሹሞች ወደ መራጩ ቤት በመሄድ በማስፈራራት ኢህአዴግን እንዲመርጥ እንደሚያደርጉት የኢህአዴግ ካድሬዎች ለኢሳት ገልጸዋል።
የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ የሚደረገውን ምርጫ በመታዘብ ገንዘብና ጊዜ እንደማያጠፋ ማስታወቁ ይታወሳል።
No comments:
Post a Comment