ግርማ ሠይፉ ማሩ
ኢትዮጵያዊ መብታችንን በተፈጥሮ ያገኘነውን መብታችንን አትቀሙን ነው ጥያቄው፡፡ የምክር
ቤት አባሌ ስለሆንኩ ሳይሆን እንደሰው የሚገባኝን መብት መሌሱሌኝ፡፡ በደቡብ ወል
በምትገኘው ሀይቅ ከተማ የሚገኝ አንዴ ደፋር ስይዴ ተፈራ የሚባሌ ኢኒስፔክተር ህገ
መንግስት ጥሰሃሌ ቢሆንም ግን ይቅር ብንሃል ሊንተ ስንሌ የቅስቀሳ ወረቀት በመበተን ሊይ
የነበሩትንም ከእስር አንለቃቸዋለን ይለኛል፡፡ ደፋሩ ኢንስፔክተር ሰይዴ ተፈራ በሚናገረው
ሉፈረዴበት አይገባም፡፡ ላሊ ደፋር በስሌክ እሱን ሌቀቀው ላልቹን አሰገባቸው ብልኛሌ ብል
በይፋ ይናገራሌ፡፡ ኢኒስፔክተሩ በተሸከመው ማዕረግ ሌክ አያውቅም እየሰማሁት “ግርማ
የሚባሌ የምክር ቤት አባሌ ነው ቡዴኑን የሚመራው” ብል በፊቴ ይዘረጥጠኛሌ አለቆቹ እንኳን
የተከበሩ አቶ ግርማ እንደሚለኝ በቴላቪዝን እንኳን የሚያይ አይመስለኝም የእርሱም ግዳታው
እንደሆነ የሚያውቅ አይመስለኝም፡፡
የዚህ መጣጥፍ አሊማ አንዴ ኢንስፔክተር የተከቡሩ ኦቶ ግርማ አለ አሊያም አይደለም፡፡ እኔ
የምወደው ግርምሽ የሚለውን ወይም ላልች ቅፅሌ ሰሞቼን እንደሆነ ያለማወቁ ነው፡፡ ዋና ነገር
የኢትዮጵያ ህዝብ እንደ ህዝብ በሀገሩ ይሌቅም እንደ ሰው በምዴር ሊይ ያለውን መብቱን
እንዱያከብሩለት ነው፡፡ እኔም በማደርገው እንቅስቃሴ እንደሰው ያለኝ መብት እንጂ በምክር ቤት
አባሌነቴ ያለኝን መብት አይደለም እንዱከበርሌኝ የምፈሌገው፡፡ የምክር ቤቱ ተጨማሪና
አገሌግልቱም ላሊ ስለሆነ፡፡ ኢንስፔክተሩ ከሀይቅ የማሌወጣ ከሆነ የያዝኩትን መኪና
እንደሚያስር እና ላልች ምስኪን የአካበቢ ነዋሪዎቸንም እንደሚያስር አስጠንቅቆኝ ነው
የወጣሁት፣ የተባረርኩት ማለት ይቀሊሌ፡፡ ይህን ዴራም ላልች ሀገሮች ቢሆኑ በሚዱያ
ቀዴተው ሀገር ጉዴ የሚያሰኝ ዜና ያደርጉት ነበር፤ ይህን ያደረገ አካሌም መንግሰትም
ማብራሪያ የሚሰጡበት ጉዲይ ነበር የሚሆነው፡፡ ሚዱያን የማፈን ተግባር ዋና ዓሊማው
በየሰፈሩ የሚሰሩትን ህገወጥ ተግባራት ይፋ እንዲይሆን እንደሆነ ከተለያየ ቦታ በሚደርሰን
ሪፖርት ብናውቅም በተግባር እየገጠመን አየነው፡፡ ብሮዴካስት የግሌ ቴላቪዝን እንዲይኖር
ተግቶ የሚሰራው እንዱ የሚያደርጉ አለቆቹ በምስሌ ተደግፈው እንዲይጋግጡ ነው፡፡
ኢንስፔክተር ሰይዴ የተለጠፉትን የስብሰባ ጥሪ ወረቀቶች በራሱ መቅደዴ ብቻ ሳይሆን፣
ፖሉሶቹን ቅዯደ እያደ ሲያዛቸው ፖሉሶቹ እንደ ግሌ አሽከሮቹ እየተሯሯጡ ይቀዲለ፡፡ ሌክ ነው መቅደዴ? ስለው አዎ ሌክ ካሌሆነ ክሰሰኝ ይሊሌ፡፡ ፍርዴ ቤት ቀርቦ እንደማይረታ
ማረጋገጡ ብቻ ሳይሆን በአደባባይ ፍርዴ ቤትን እነደዘለፈ ነው የቆጠርኩት በእኔ እምነት፡፡ ምን
ታመጣለህ እያለ፡፡ ይህን ያደረገውን ዴፍረት ለማረቀ የሚፈሌግ ፍርዴ ቤት ወይም ሃለፊ
አለው ካለ፤ እኔ ከአስር በሊይ ምስክሮች አቀርባለሁ፡፡ በገዛ ሜዲው ከሀይቅ ብቻ፡፡ የሚገርመው
ሌክ ነኝ ብለህ ካመንክ አብረን ከቀደድከው ወረቀት ጋር ፎቶ እንነሳ ሊሇቆችህም ለፍርዴ ቤትም
ማስረጃ ይሆናሌ ብዬ ሳፋጥጠው የቀደደውን ወረቀት ይዞ ተሰወረ፡፡ ቆይቶ ባድ እጁን መጥቶ
ፉከራውን ቀጠለ፡፡ በዴህረ ገፅ የተረቀቀው ምስሌ ዴጋሚ ተመሌሶ መጥቶ ሲፎክር ነው፡፡ ኮቱን
እየከፈተ ሸጉጦን ከወገቡ ሊይ እንዱታይ በማዴረግ ለማስፈራራት ጭምር ይሞክራሌ፡፡ እኛ
ከኢህአዴግ ጋር ስንገጥም ታንክም እንዲሊቸው የማናውቅ መስልት፡፡ በነገራችን ሊይ
ኢንስፔክተሩ ሲቪሌ ለብሶ ነው የሚንቀሳቀሰው፡፡ ኢንስፔክተር መሆኑን የነገሩን እዛ ነዋሪዎች
ናቸው፡፡ በነገራችን ሊይ የሀይቅን ህዝብ ዴፍረት ወዴጄሊቸዋለሁ፡፡ የሀይቅ የአንዴነት አባሊት
ለሚሉዮኖች ዴምፅ የሰበሰቡትን ፊርማም ተቀምተዋሌ፡፡ ይህ እንግዱ ህገወጥ ከሆነ መጠየቅ
ያለበት ፓርቲው ነው፡፡ ጉሌበተኞች በየጎጡ የፓርቲውን እንቅስቃሴ ያፍናለ፡፡
በቅርቡ የደህንነት መስሪያ ቤት አዋጅ ለምክር ቤት ሲቀርብ አዎንታዊ አስተያየት ሰጥቼ ነበር፡፡
ዋናው መነሻዬ እነዚህ በየመንደሩ የተሰማሩ የፀጥታ ዘርፍ፣ ሚሉሻ፣ወዘተ ይፈርሳለ የሚሌ
ዕምነት ስለአለኝ ነው፡፡ አነዚህ አካሊት ፖሉስን እሰር ሌቀቅ እያለ እንዳት እንደሚያዋሩዶቸው
ማየት በተለይ ለባለ ማዕረግ ፖሉሶች የሚገርም ነው፡፡ ለምን? እንዳት? ብል መጠየቅ
አይታሰብም፡፡ በፅሁፍ ይሰጠኝ ትዕዛዙ የሚታሰብ አይደለም፡፡ የደህነነት መስሪያ ቤቱ ሲቋቋም
ህገ መንግሰትን የሚፃረር ትዕዛዝ ያለመቀበሌ መብት ቢገባ ጥሩ ነው ያሌኩትም ሌክ እንደሆነ
አረጋግጫለሁ፡፡ ፖሉስ ህገ መንግሰታዊ ዴንጋጌዎችን የሚገዴብ ትዕዛዝ በስሌክ የመቀበሌ
ግዳታ አለበት ወይ ብለን ብጠይቅ ዴፍረት ይሆን እንዳ?
አንዴ አስቂኝ ነገር ሌንገራችሁ ኢንስፔክተር ሰይዴ አብዮታዊ ዱሞክራሲን አያውቅም ተያይዞ
ያለውን የቡዴን መብት የሚባለውንም አያውቅም ህገ መንግሰቱ ሊይ ያለት መብቶች የተሰጡት
ለሰዎች ነው እንጂ ለፓርቲ አይደለም ብል ይከራከራሌ፡፡ እናንተ ትችሊሊችሁ አንዴነት ግን
አይችሌም ለማለት ፈሌጎ ነው፡፡ እኛ የላመንበትን አንዴነት ስታስቡት አይገርማችሁም፡፡ በዚህ
አጋጣሚ አውቆም ባይሆን ሰለግለሰብ መብት ማወቁ ደስ ይሊሌ፡፡ በእርሱ ዕይታ ፓርቲዎች
ሃሳባቸውን መግለፅ አይችለም፡፡ እንዲውም ኢህአዳግ(ዴርጅት፣ ዴርጅት ይሊሌ አስር ጊዜ) ካልፈቀደ ስብሰባ ማዴረግ ወይም ላሊ የፖለቲካ እንቅስቃሴ ይደረጋሌ ብል አያምንም፡፡ ሌክ
እንደርሱ የሰው ሌጅን ሁለ የሰራው ኢህአዳግ ይመስለዋሌ፡፡
ኢትዮጵያዊያኖች ሃሳባችንን ያለምንም ገደብ በፈለግነው ቦታ በስሊማዊ መንገዴ መግለፅ
ተፈጥሮዋዊ መብት መሆኑን እባካችሁ ለፖሉስ አባሊት ሁለ ንገሩሌን፡፡ ይህን መብት የሰዎችን
መብት በማይጋፋ ስሊማዊ መንገዴ እሰከሆነ ዴረስ ሃሳቡ ሌክ ባይሆን እንኳን ገደብ
የሚደረግበት አይደለም፡፡ ይህንን የነፃነት ሀሁ የማያውቁ ፖሉሶችና የፀጥታ ሰራተኞች ከስራው
በክብር ይሰናበቱ ወይም ተገቢው በጀት ተመዴቦ ስሌጠና ይሰጥሌን፡፡ ኢትዮጵያዊያን ይህ
ተፈጥሮዋዊ መብታችን እንዱከበር አብረን መቆም ይኖርብናሌ፡፡ ሁላችንም በዚህ መብት
መከበር የምናደርገው ትግሌ ላልች ሕይወታቸውን የሰጡለትን ትግል ያጠናክራል እንጂ
በፍፁም የሚቃረን አይሆንም፡፡ በመናገር በማሰብ ያለንን ነፃነት በፅሁፍ የተረጋገጠሌን ቢሆንም
(በሕገ መንግሰቱ) በተግባር ግን መካከለኛ ገቢ እስክንደርስ ዴረስ ጠብቁ የተባሌን ይመስሊሌ፡፡
ሌማት ያለው በሰው ሌጅ ጭንቅሊት የመፍጠር ችልታ ውስጥ ነው፡፡ የሰው ልጅ ፈጠራ ደግሞ
ከነፃነት ውጭ የሚታሰብ አይደለም፡፡ በባርነት ስር ያለ የትም ሀገር ዜጎች ፈጠራ ሲያስመዘግቡ
ታይቶ አይታወቅም፡፡ ፈጠራና ነፃነት የአንዴ ሳንቲም ሁለት ገፅታ ናቸው፡፡ ለዚህ ነው በምክር
ቤት አባሌነት ከሚገኘው መብት ይሌቅ በተፈጥሮ ያለኝን መብት አክብሩሌኝ የምለው፡፡ ይህ
ሲሟሊ የምክር ቤቱ ለቅንጦት እና ለመለየት የሚያስፈልግ ይሆናል፡፡

No comments:
Post a Comment