BRIGHT FUTURE FOR ETHIOPIANS !!!

BRIGHT FUTURE FOR ETHIOPIANS !!!

Thursday, 6 February 2014

የአሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው መሰናበት መነጋገሪያ ሆኗል


የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የብሄራዊ ብድን አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻውን ማሰናበቱ በኢትዮጵያውያን ኳስ አፍቃሪዎች ዘንድ መነጋገሪያ ሆኗል። ፌዴሬሽኑ አሰልጣኙን ያሰናበትኩት “በተከታታይ ብሄራዊ ቡድኑ ውጤት እያመጣ ስላልሆነ ነው” ብሏል። በርካታ ኳስ አፍቃሪዎች ደግሞ ፌዴሬሽኑ የሰጠው ምክንያትና ውሳኔ የተዋጠላቸው አይመስልም።......................

ፌዴሬሽኑ “ሰውነት ቢሻው ጀግናችን ነው፣ ብሄራዊ ቡድኑን ከረጅም ዓመታት በኋላ ወደ ዓለም አቀፍ መድረክ ያመጣ ሰው ነው” ያለ ሲሆን… አያየዞም “ይሁንና ብድኑ አንድ ቦታ ረግቶ ምቆም የለበትም እድገቱ መቀጠል አለበት” በማለት የውሳኔውን ትክክለኛነት አስረግጧል።
የአሰልጣኙን መሰናበት ተከትሎ በተነሳው ውዝግብ የስፖርት ጋዜጠኞችም ከትችት አላመለጡም፣ አንዳንዶች ጋዜጠኞቹ ስራቸውን በአግባቡ አልተወጡም በማለት ይከሳሉ።
እርሶስ ምን ይላሉ?
Ethiopian football coach Sewnet Bishaw

No comments:

Post a Comment