ለቀባሪው አረዱት አይሁንብኝና !!
ሰለ ውብ ታሪካችን ትንሽ አወጋችዋለው!!
የታሪካችን አመጣጥ እጅግ ማራኪ መላውን ዓለም ያስደመመ ሲሆን ፣ባለን ባህል እጅግየምንኮራ ከባእድ የወረስነው ሳይሆን ከራሳችንን የመነጨ ቱባ ባህል ያለን ድንግልመሬታችን ከኛ አልፎ ለሌላው ጥጋብ ሊሆን የሚችል አንጡራ ሃብት ያለን ከዚህምበላይ ተሳስበው እና ተከባብረው የሚኖሩ ሃይማኖቶች፣የተለያዩ ቋንቋ ተናጋሪ ብሄርቤረሰቦች ያሉባት ታላቅ ዓገር ናት ።
ኢትዩጽያ ያከበራትን እጅግ የምታከብር ስትሆን ለተነኮሳት እና ሊከፋፍላት አስቦ ለመጣ ግንአዋርዶ የመመለስ አቅም ያላቸውና ለሃገራቸው ከወንድ የማይተናነሱ ብልህ ሴቶችእንዳሏት የሞሶሎኒ ውርደት አብይ ምሳሌአችን ነው።
ስለ አገራችን ሴት ጀግኖች ሲነሳ ዛሬ በሙሉ ልብ ጀግንነታቸውን፣አገር ወዳድነታቸውን፣ብልህ ነታቸውን ከምንም በላይ አይበገሬ ነታቸው መናገር እንድንችል ታሪክአስቀምጦልናል ። አገር ማለት ህዝብ ነው የሚለውን መርሆ ይዘው በመነሳት ሃገራቸውንእና ህዝባቸውን አክብረውና ከጠላት ጠብቀው ለትውልድ ካስተላለፉ ከጀግኖች አባቶቻችንበተጓዳኝ ልጅን ከመንከባከብ እናከማጀት ስራው ጎን ለጎን ጀግና እንስቶች እንዳሉ ታሪክ ካስቀመጠልን ላገራቸው ያላቸውን ፍቅር በጀግንነት ካሳዩት መካከል እንደ ምሳሌ ጣይቱን ልንወስድ አንችላለን።

የዓገራችንን ጀግና አናቶች ታሪክ በመከተል ዛሬእኛም ባለንበት ዘመን አገር ማለት ህዝብመሆኑን የሚያምኑ ህዝብ ከሌለ አገር እንደሌለተገንዝበው ወገኖቻቸውን ሲዋረዱ፣ሲጨቆኑ፣ሲራቡ ፣ሰብአዊ መብታቸው ሲገፈፍ፣የመናገርመብታቸው ሲገደብ፣ በየቦታው እሬሳቸው የአሞራ ሲሳይ ሲሆን፣ድምጻቸው ሲታፈን፣ነፃነታቸው ሲነጠቅ ማየት ያላስቻላቸውናየወገኖቻቸው መንገላታት የእግር እሳትየሆነባቸው የህዝባችን ህመም ያመናል፣ስቃያቸውስቃያችን ነው ፣እውነት መታፈን የለባትም
ብለው የወገኖቻቸውን ድምጽ በማስማታቸው እና ለእውነት ወግነውበመቆማቸው ብቻ ኢሰባዊ ድርጊትና ከፍተኛ ስቃይ እንዲሁምየሴት ልጅ እርግዝና አመቺ በሆነበት ቦታ ላይ እንኳን እጅግፈታኝ በሆነበት ሁኔታ ለነፃነታቸው በመቆማቸው ብቻ ጊዜ ዓቸውን አስከፊ በሆነው እስር ቤት ውስጥ በአሰቃቂሁኔታ ሲወጡት ታይቷል።
ኢትዮጽያ ላይ እንደ ወረርሽኝ በመነሳት በህዝቦች እናበሃይማኖቶች መካከል የቆየ አብሮ የመኖር ,የመተሳሰብ እናየመቻቻል ድንቅ የሆነ የአኗኗር ዘይቤአችንን ለማጥፋት ሆን ብሎ የተነሳው አምባገነኑ የህወሃት መንግስት የንጹሃንን ደምበማን አለብኝነት አፍስሷል ።
የህወሃት ቡድን ብቻ የሚወክሉት ፍጹም የኢትዮጵያዊነት ገፅታ በሌላቸው እንደመዥገርበኢትዮጵያዊያን አካል ላይ ተጣብቀው ደም በመምጠጥ የሀገሪቱን ግብአተ መሬት ለማስፈጸም እና ለብዙ ወገኖቻችን እንደቅጠል መርገፍ ፣መንከራተት ፣ መዋረድና ፣ መበታተን ፣ በአሰቃቂ ሁኔታመሞት በተለይም ለሴት ህቶቻችን ከዓገራቸው እርቀው እንዲሰቃዩና ለእይታ በሚከብድ ሁኔታ እንዲደፈሩ ፣ እንዲንገላቱ ፣እንዲሁም ለተለያዩ ችግርና ስቃይ እንዲዳረጉ ሌት ተቀን የሚሰሩ የወሮበላ ቡድን የሆነው የህወሃት ስብስብ ለዚ ድርጊቱ ተጠያቂ ነው።ይህ ስብስብ ፡ ፈርጀ ብዙውንኢትዮጵያዊ አይደለም ከጉያው ለወጡት የትግራይን ህዝብ እንኳን የማይወክል ጠባብ እና ጎሰኛ ቡድን ነው።

ባለቤቱን ካናቁ አጥሩን አይነቀንቁም ነው እና
ከቀድሞ ታሪካችን ምሳሌ በመውሰድ በዚዘመን ጀግና እንስቶች እንዳሉንና አገራችን በባንዳ ስትታፈን አናይም ብለው መብታቸውን በመጠየቃቸው ብቻ ዛሬ ቤተሰቦቻቸውን በትነው ክፉ እና ደጉን መለየት ያልቻሉ ልጆቻቸውን በዚህ አፋኝ መንግስት ምክንያት ለማየትና ለማቀፍ ያልታደሉ በእስር የሚገኙ ለመብታቸው እና ለሃገራቸው ከቆሙት ኢትዮጽያዊያን መካከል በዋነኝነት ሊጠቀሱ የሚገባ ሴት ጀግና ኢትዮጽያዊያን ዛሬ በእስር ቤት እየተሰቃዩ ይገኛሉ።
ራሄል ኤፍሬም
No comments:
Post a Comment