(by:Mesfin)
በሪያድ የዛረው ሰልፍየሚመጣውን አደጋበመፍራት ተበትኗል::
"ቴዎድሮስ አድሃኖም ህገወጥኢትዮጵያውያን እንዲያዙየተስማማበት ሰነድአለን"የሳኡዲ ባለስልጣናት
አምስተኛ ቀኑን የያዘውየሳኡዲ ጸረ ኢትዮጵያውያንዘመቻ እንደቀጠለ ሲሆንሁኔታዎችን ለመፍታትየተደረጉ ጥረቶች ከዚህቀደም የኢትዮጵያ መንግስትእና የቆንስላው ዲፕሎማቶችበሰርኡት ስህተት መስመርሊይዝ አልፈለገም:: ........እንደሳኡዲ ባለስልጣናት አነጋገውየውጪ ጉዳይ ሚኒስትሩ ከዚህ ቀደም ባደረጉት ጉብኝት ሃገራቸው ህገወጥ ኢትዮጵያውያንንእንዲያስወጣ እና በምትኩ 40,000 ህጋዊ ስደተኞችን እንደሚልኩ የፈረሙበትን ማስረጃ ይዘዋል::
በሪያድ መንፉሃ ወደ ሃገራችን ስደዱን በሚል መንፉሃ ባንክ አልራጅህ አካባቢ በርካታ ኢትዮጵያውያንመንግስት የወሰደውን እርምጃ ተቃውመው ሰልፍ መውጣታቸው ተሰማ። እንደ አረብ ኒውስ ዘገባ መሰረትበሰልፈኞች በተወረወሩ ድንጋዮች አንድ የሳውዲ ዜጋ መሞቱንም ዘግቧል።
እነዚሁ በነዋሪዎች ድብደባና በደል የደረሰባቸው ኢትዮጲያውያን ወደ ሪያድ ኢምባሲና ኮሚኒቱ መስሪያቤት በእግራቸው ያመሩ ሲሆን መንፉሃ አካባቢ የቀሩት ከፖሊስ ጋር ባደረጉት ግጭት አንድ የፖሊስመኪና እንደተሰበረ የአይን እማኞች ገልጸውልኛል።

No comments:
Post a Comment