(ሁኔ አቢሲኒያዊ)
እኛ እኮ ግሩም ነን
የአባት እዳ የማይከነክነን
ቀድመን ነፃ ወጥተን ቀድመን የታሰርን፡፡
በዘር በሀይማኖት የምንጠፋፋ
በቅኝ ግዛት ውስጥ የምናንኮራፋ
አባት ጣልያንን አባረን
ወያኔን ያነገስን
በልጁ ህወሀት የተገዛን
እኛ እኮ ግሩም ነን፡፡ (ሁኔ አቢሲኒያዊ)
ቀድመን ነፃ ወጥተን ቀድመን የታሰርን፡፡
በዘር በሀይማኖት የምንጠፋፋ
በቅኝ ግዛት ውስጥ የምናንኮራፋ
አባት ጣልያንን አባረን
ወያኔን ያነገስን
በልጁ ህወሀት የተገዛን
እኛ እኮ ግሩም ነን፡፡ (ሁኔ አቢሲኒያዊ)
በህወሀት ለዚያውም በባንዳ ልጆች መገዛት ቅኝ ግዛት ካልሆነ አሁን ነጻ ነን ግን የወያኔ እና የጣልያን ቅኝ ግዛት ልዩነቱ ምንድን ነው
ወያኔ እና ጣልያን የሚለያዩት በቋንቋ እና በቆዳ ቀለም ነው ለነገሩ የወያኔ አመራሮችም በአብዛኛው አስመራ በልጅነታቸው ጊዜ ጣልያንኛ ነበር አሉ የሚያወሩት
በቀለምም ቢሆን እኮ ወያኔዎችም ፈረንጅ መስለዋል እኮ ለእድሜ ለለምለሟ ሀገራችን፡፡ህወሃት ከጥንሥሱ ጀምሮ እንደተልዕኮ እና መመሪያው ለዘመናት ከብዙ የውጭ ወረራዎች እና ያልተሳኩ የቅኝ ግዛት ጥረቶች በአባቶቻችን ጽኑ ተጋድሎ የቆየውን ኢትዮጵያዊነት ለማፍረስ፤ ለማፍረስ፤ ህዝብን በአለም ታይቶ በማይታወቅ የቋንቋ እና የዘር ልዩነት ከፋፍሎ ለብቻው የትግራይን ሪፖብሊክ ለማቋቋም፤ ኤርትራን መገንጠል፤ ትግራይን ቅኝ ገዢዎች ከሚሏት ኢትዮጵያ ነጻ ማውጣት፤ ኢትዮጵያ የምትባል አገር ከአለም ካርታ ላይ ማጥፋት፤ የሚሉ እና ሌሎች ዝርዝር ግቦችን እና አላማዎችን አንግቦ አላማውን ለማሳካት ስልጣን ይዞ ከሞላ ጎደል እያሳካ ይገኛል እኛም በአባቶቻችን ድንቅ ታሪክ ተኮፍሰን ወያኔን አዝለን እሽሩሩ እንላለን
ለማንኛውም ጂጂ የምትነግረንን ታላቅ ታሪክ ዛሬ በህወሀት ቅኝ ግዛት ስር ወድቀን እናከብረዋለን፡፡
ክብር ለጂጂ እና ለአድዋ ጀግኖች
አድዋ በጂጂ
###########
የሰው ልጅ ክቡር ሰው መሆን ክቡር፣
ሰው ሙቷል ሰው ሊያድን ሰውን ሲያከብር፣
በደግነት በፍቅር በክብር ተጠርቶ፣
በክብር ይሄዳል ሰው ሊኖር ሰው ሞቶ፣
የተሰጠኝ ህይወት ዛሬ በነጻነት፣
ሰው ተከፍሎበታል ከደምና ካጥንት፣
ስንት ወገን ወደቀ በነጻነት ምድር፣
ትናገር አድዋ ትናገር ትመስክር፣
ትናገር አድዋ ትናገር ሀገሬ፣
እንዴት እንቆምኩኝ ከፊታችሁ ዛሬ፣
በኩራት በክብር በደስታ በፍቅር፣
በድል እኖራለው ይኸው በቀን በቀን፣
ደሞ መከራውን ያን ሁሉ ሰቀቀን፣
አድዋ ዛሬ ናት አድዋ ትናንት፣
መቸ ተነሱና የወዳደቁት፣
ምስጋና ለእነሱ ለአድዋ ጀግኖች፣
ለዛሬ ነጻነት ላበቁኝ ወገኖች፣
የትቁር ድል አምባ አድዋ አፍሪካ እምየ ኢትዮጵያ፣
ተናገሪ ተናገሪ የድል ታሪክሽን አውሪ

No comments:
Post a Comment