BRIGHT FUTURE FOR ETHIOPIANS !!!

BRIGHT FUTURE FOR ETHIOPIANS !!!

Sunday, 26 January 2014

ዘጠኝ ቤተሰቦቼን ገደልዋቸው ፍረዱኝ.........













ትናንት የዶክተር በያን ምላሽ ምን እንደነበር ልብ ያላችሑ ሰወች ትናንት ከጁሃር ሙሃመድ ትምርት የወሰዳችሑ 
ሰወች ግንቦት ሰባት ምን እየሰራ እንደሆነ ቆም 
ብላችሑ ታስቡበት ይሆናል ። ትናንት እነሌንጮ ለታ ላማራ ጥይት 
አናባክንም እያሉ አማራን ገደል ሲጨምሩ የነበረን ሰው ወደምንሊክ ቤተመንግስት ገፍተን 

እናምጣ ማለት ለኔ ውድቀት ወይንም ደግሞ ይህ ድርጊት የተፈጸመባቸውን ወገኖች ንቄት ነው እለዋለሁ ። 
በርግጥም ብዙ የምናነሳቸው ነገሮች ይኖራሉ ወደፊት 
ከዚህ ጸረ አማራ እንቅስቃሴው ካልታቀበ ! የሚታቀብም 
አይደለም በተደጋጋሚ አይተነዋል ። አንዴ ወይም ሁለቴ ብቻ አይደለም በተደጋጋሚ ሆነ ተብሎ ..........

የብሄረሰቦች ድጋፍ ለማግኘት ተብሎ እንዳይቆጡ ተብሎ ብዙ የትም የማያደርሱ ስራወች ተሰርተዋል ። [ለጊዜው 
ያንደፋድፉ ይሆናል ግን አይቀጥልም ] በዚህ 
ሁኔታ አብረን ልንሄድ አንችልም ። እኛም እንቆጣል ። አማራወች 
አሉበት የሚሉ ወሬ ደረጃ ያልደረሱ እንቶፈንቶወች ባማራ ህዝብ ትግል ውስጥ ዋጋ የላቸውም 

ብዙ አይተናልና ብዙ ተምረናልና ከነዋለልኝ መኮንን ። እኛ የምንፈልገው በጠረንጴዛ ዙርያ ቀርቦ ያንድ ድርጅት 
ሃሳብ ብቻ ሳይሆን [ወይንም የምንፈልጋቸውን 
ድምጾች ብቻ ሳይሆን ]የተለያዩ ሰወችንም እያቀርብን ሙህራኖች 
ሳይገለሉ ሙህራኖች ሙህራዊ ውይይት አድርገውበት ለህዝብ የሚቀርብ እንጅ የጋዜጠኞች 

ወይም ያንድ ጎራ ሰወችን ስምምነት እያቀረቡ ከወያኔ ጣቢያ ባልተናነሰ ህዝብን በፕሮፓጋንዳ መሙላት 
አይደለም ። አማራው ባለብት የፖለቲካ ድርጅት ውስጥ 
ሆኖ 
ያለምንም መሸማቀቅ ለሚደረጉ ስተቶች ሁሉ አካሄድ 
ማለት አለበት ። እንደጎጠኞቹም በጎጥ ተደራጅቶ እራፊ ጨርቅ ይዞ የኛ ባንድራ እያሉ መዝለልም አይደለም ። ሰው 
እንዴት ሲበደል ስተት ሲፈጸምበት ያኮርፋሉ ይቆጣሉ እያለ በድሃ ህዝብ ላይ ይፈርዳል?? እንዴት ሰው 
የብሄርተኞችን ቅስም መበር ያስፈራዋል ?? ጎበዝ ሀጋር በማባበል አይቆምም እነኝህ ያበዱ ብሄርተኞች የሚያነሱት 
ጥያቄ ምንም ለማያቀው ህዝብ ጥያቄ ይፈጥራሉ ማንኛውም በኢትዮጵያዊነት የሚያምን ሙህር ሊያስብበት 
ይገባል ። ብሄርተኞችን በህዝብ ፊት እያቀረቡ [አይቀርቡም ለምሳሌ አቶ ጁሃር ኦሮሞው ፓልቶክ ተጠርቶ 
አልቀርብም ነው ያለው] መሰረት እንደሌላቸው ለህዝብ ማሳየት እና የህዝብን ድጋፍ መግፈፍ ብቻ ነው መፍትሔው 
እንጅ ብሄርተኝነት የሚሻል በሽታ አይደለም ። ሞት ብቻ ነው ብሄርተኝነትን የሚያጠፋው ። 

No comments:

Post a Comment