BRIGHT FUTURE FOR ETHIOPIANS !!!

BRIGHT FUTURE FOR ETHIOPIANS !!!

Sunday, 26 January 2014

የባሰ አታምጣ..................


ሰበር ዜና። 

ምርጫ 2007 ወደ 2009 ለማዘዋወር በመንግስት እቅድ ስለ ተያዘ ነገ በአ.አ. በአብዛኛው ወረዳዎች የሚገኙ ነዋሪዎች ለስብሰባ መጠራታችው የታወቀ 


ሲሆን ከተያዙት አጀንዳዎች መካከል ስለ ፀረ-ሽብሩ አዋጅ እና ስለ ተለያዩ አዋጆች ማብራሪያ ለመስጠት ሲሆን ህዝቡም፦ መጀመሪያም ህዝቡን 

ሳያማክሩ ለአወጡት አዋጅ አሁን ህዝቡን ማማከሩን ለምን አሰፈለገ? በማለት ህዝቡ በመነጋገር ላይ ይገኛል::

በተያያዘ ዜና ለነገ ለስብሰባ ከተጠሩት ወረዳዎች ውስጥ በተመረጡት ወረዳዎች ምርጫ 2007 ወደ 2009 ለማዘዋወር.....

በመንግስት የታቀደ መሆኑን እና ምክንያቱን የሚቀርበውም የተጀመሩት ልማት ለመጨረስ ነው በማለት የህዝቡን የልብ ትርታን 

ለማወቅ ሀሳብ እንደሚነሳ እና የህዝቡን ስሜት እና ሀሳብ ለማወቅ የታለመ ሲሆን የዚህ ዜና ምንጭ ስብሰባውን ከሚመራው አካል ሲሆን ሀሳቡ 

በሚነሳባችው ወረዳዎች ህዝቡ ከፍተኛ ተቃውሞ እንዲያነሱ ጨምሮ ጥሪውን ያቀርባል::

No comments:

Post a Comment