BRIGHT FUTURE FOR ETHIOPIANS !!!

BRIGHT FUTURE FOR ETHIOPIANS !!!

Tuesday, 21 January 2014

ኢሳት የኔ ነው ምሽት በትሮንድሃይም (ኖርዌይ)

ኢሳት የኔ ነው በሚል መርህ አላማ በኖርዌይ በመካከለኛውና አካባቢው የሚኖር ኢትዮጵያውያን በፌብርዋሪ 8/2014 በትሮንድሃይም ከተማ የኢሳት ምሽት ያዘጋጁ ሲሆን በእለቱም የተጋበዙ እንግዶች የኢሳት ጋዜጠኛ ገሊላ መኮንን ከአምስተርዳም እና ዶ/ር ሙሉዓለም አዳም ከኦስሎ ሲሆኑ በእለቱም ዋናው የዝግጅቱ መፈክር በሆነው ኢሳት የኔነው ውይይቶች የሚደረጉ ሲሆን፥ የተለያዩ አዝናኝ ዝግጅቶች፥ ምግብና መጠጥም ተዘጋጅቷል፥፥....

የመግቢያ ዋጋው፥ 100 ክሮነር ሲሆን
ዝግጅቱ 14፥00 ሰአት ተጀምሮ እስከ እኩለ ለሊት የሚቀጥል ሲሆን
አድራሻው፥ St. Olav katolske menighet
Schirmers gate 1
7012 TRONDHEIM
ለበለጠ መረጃ በ 41013379/45558562/40949218 መደወል ይችላሉ፥፥
በቦታው በመገኘት የበኩልዎን አስተዋፅኦ እንዲያረጉ ተጋብዘዋል
ኢሳት የኢትዮጵያ ህዝብ አይንና ጆሮ !
ESAT IS MINE

No comments:

Post a Comment