BRIGHT FUTURE FOR ETHIOPIANS !!!

BRIGHT FUTURE FOR ETHIOPIANS !!!

Monday, 27 January 2014

የጦር ምርከኞችን በጅምላ ረሽኖ በትራክተር አፈር ተመልሶባቸው እንዱቀበሩ..........


1. የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህ.ወ.ሓ.ት.) የኢ.ሕ.አ.ፓ. አመራርና ላልች ታጋዮች የጦር ምርከኞች በጅምሊ ረሽኖ በትራክተር አፈር መሌሶባቸው እንደቀበራቸው፤ ይህንን አሳዛኝና ዘግናኝ ዜና „ኢትዮሚዱያ“ በመባሌ የሚታወቀው ድህረ ገጽ ሊይ በጀነዋሪ 2014 ዓ.ም. ወጥቶ አንብቤአለሁ:: ህወሓት በኢ.ሕ.አ.ፓ አመራርና ላሉትታጋዮች የጦር ምርከኞችን በጅምላ ረሽኖ በትራክተር አፈር ተመልሶባቸው እንዱቀበሩ ማድረጉን ኢትዮሚዱያ አስነብቦናል:: ህወሓት ከዚህ የበለጠ ብዙ ዘግናኝና አሰቃቂ ድርጊቶችን በላልች ኢትዮጵያውያን ሊይ እየፈፀመ እንደሆነ አስተርጓሚ የሚያሻው አይደለም::...........

እንደ ዛሬው አያድርገውና ህወሓት ኢሕአፓንማ እንደ ጦር የሚፈራው ድርጅት ስለነበር፣ የኢሕአፓ አመራርና ባሉት ታጋዮች ላይ የዓለም ዓቀፍን ሕግ ጥሶ የጦር ምርከኞችን በዚህ አሰቃቂ መልኩ በጅምሊ ረሽኖ መቅበሩና በላሊ መሌኩ ደግሞ በቀይ ሽብር የተገደለት ኢትዮጵያውያን አስከሬን እያስቆፈረ ሲያስወጣ ሊየነው፣ የወያኔ መሰሪነት ምን ያህሌ አደገኛ እንደሆነ ነው::ራሱ በጦርነት በማረካቸው የኢሕአፓ መሪዎችና ላልች ታጋዮች ሌክ ደርግ በቀይ ሽብር

2.በገደላቸው ሊይ ተግባራዊ ያደረጋቸውን ተግባራት
ስራ ሊይ አውሎአል::በሗሊም ምንም የጦር ምርኮኞች
የለኝም እያሉ ሲያስተባብል የነበረው ማለት
ነው::ምክንያቱም በ ዓለም ዓቀፉ የጦርነት ሕግ
ምርከኞች አይገደለም:: ካልተገደለ ሉፈቱ ስለሚችለ
ብሎ በቶሎ የገደላቸው ማለት ነው:: ሌላው ሊጠቀስ
የሚገባው የደርግ ባለስልጣናትን በወያኔው ፍርድ
ቤት የሞት ፍርድ ከተፈረደባቸው በሗላ ምህረት
እንዱደረግላቸው የወያኔ መንግስት ሲያደርግ፣
በኢሕአፓ አመራሮችና ች አባላት ላይ መጣደፉ
የወያኔን ኢሕአፓን ከምድር ላይ ለማጥፋት ምን ያህል
መጣደፉን ያሳያል::
ለእነዚህ የኢሕአፓ አመራርና አባላት ነፍሳቸውን
ይማር እያልኩ፣ ይህንን የወያኔ ኢሰብዓዊ ድርጊትና
እርምጃ አወግዛለሁ::ላለችም እንዲያወግዙ ጥሪ
አቀርባለሁ::
ከማውገዙ አለፍ ብዬ በበድኖና በላልች አካባቢዎች
ከነህይወታቸው ወደገደል በመወርወር የተገደለትን፣
በትግራይ ውስጥ በዜሮ ስድስት የመሬት ውስጥ እስር
ቤት ውስጥ በማሰቃየት የተገደለትን፣ የአማራ
ብሄረሰብ ተወሊጆችን እንዱበራሩና የተወሰኑት
ህይወታቸውን እንዳያጡ ማስደረጉን፣ በ1997

3.በጠራራ ፀሃይ የተገደሉትን እነሽብሬን፣…ወዘተ እንዲስታውስ አስገድዶኛሌ:: በጣም የማዝነው ኢሰመጉ እንኳን በዚያን ወቅት የኢሕአፓን አመራሮችና አባሊት ጉዲይ እንዱያነሳ ቢጠየቅም ፕሮፌሰሩ ፊታቸውን እንዲዞሩና ይህንን ሁኔታ በዓለም አቀፉ ህብረሰብ ለማሳወቅ ፈቃደኛ እንዲሌነበሩ አድምጨ አለሁ::እውነትም አንድም ዓረፍተ ነገር ስለነዚህ የኢሕአፓ ታጋዮች በኢሰመጉ ሪፖርት አሊነበብኩም:: ይህም በእኔ አመለካከት ትክክሌ አይደለም:: ምክንያቱም ማንኛውም ሰው ከሕግ ውጪ በሆነ እርምጃ ግፍ ሲፈፀምበት ሁኔታውን ሁለም ሰው ሉያወግዝ ይገበዋሌ:: ያንን ግለሰብ በግሌ መውደድ ወይም መጥሊት ጋር ሉገናኝ አይገባም:: ሁሉም ሰው በሕግ የበሊይነት በማመን በሕግ ብቻ እንዱዲኝ መሆን ይኖርበታሌ ብዬ በጥብቅ አምናለሁ::
ኢሕአፓን የሚወደ፣ ኢሕፓን የሚጠለና እንዱጠፋ የሚፈሌጉ፣ ኢሕአፓን መኖሩንም አለመኖሩንም የማያውቁ ሁለም በእነዚህ የኢሕአፓ አመራርና አባሊት ሊይ በወያኔ ግፈኛነት ያለምንም የተባበሩት መንግስታት የዓለም ዓቀፍ የጦር ምርከኞች ሕግ ሳያከበር በመረሸኑ ወያኔና የወያኔ አመራሮች በሙለ
4. በዚህ ድርጊት በሃሊፊነት በፍርድ እንዱቀርቡ ሁለም ሰው ሉጮህ ይገበዋሌ ብዬ አምናለሁ:: ስለ ኢሕአፓ አመራርና አባሊት ርሽና ሁኔታ የምታውቁ ወገኖች ራሳችሁን አደጋ ውስጥ ሳትከቱ፣ ያሊችሁን መረጃዎች ሁለ በጥንቃቄ እንደ አስፈሊጊነቱ ለማቅረብ ዝግጁ ብትሆኑ፣ ከታሪክ ተጠያቂነት ትድናላችሁ::ለምሳላ ውጪ ሊለ የሰብዓዊ መብት ተቆርቋሪ ድርጅቶች የእናንተን ማንነት ሳይገለጽ መረጃዎቹ እንዲደርሳቸው ማድረግ ይቻላል ብዬ አምናለሁ::ዋናው ቁምነገር መረጃዎቹ እውነት ሊይ የተመረኮዙ ሉሆኑ ይገባሌ::
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር! ተንሳይት በቃና tsedal2009@gmx.de January 2014

No comments:

Post a Comment