BRIGHT FUTURE FOR ETHIOPIANS !!!

BRIGHT FUTURE FOR ETHIOPIANS !!!

Friday, 14 February 2014

የአማራ ህዝብ በመሰደቡ… አንድነት ፓርቲ በባህር ዳር ሰላማዊ ሰልፍ ሊያደርግ ነው!

የአማራውን ህዝብ የተሳደቡትን የብአዴን ከፍተኛ አመራር; አቶ አለምነህ መኮንንን በመቃወም አንድነት ፓርቲ በአማራ ክልል ዋና ከተማ ባህር ዳር ላይ ሰላማዊ ሰልፍ ሊያደርግ መሆኑ ታወቀ:: ፓርቲው ሰላማዊ ሰልፉን ለማድረግ መዘጋጀቱንና ለዚህም ጥበቃ እንዲደረግ የፖሊስ ሃይል እንዲመደብ የከተማውን ከንቲባ በደብዳቤ ጠይቋል:: ሙሉውን ደብዳቤ ከዚህ በታች ለህትመት አብቅተነዋል::


No comments:

Post a Comment