BRIGHT FUTURE FOR ETHIOPIANS !!!

BRIGHT FUTURE FOR ETHIOPIANS !!!

Wednesday, 8 January 2014

ኢንቨስትመንት ቢሮ ከ2 ሺ 400 በላይ የንግድ ፈቃዶችን እንደሚሰርዝ አስጠነቀቀ

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኤጀንሲ ከ60 ቢሊዮን ብር በላይ ሀብት የሚያንቀሳቅሱ ከ2 ሺ 497 ኩባንያዎችን ለመዝጋት ያስጠነቀቀው አንዳንድ የሰነድ ማስረጃዎችን አላቀረቡም በሚል ነው።

ካፒታል ጋዜጣ የመስሪያ ቤቱን የህዝብ ግንኙነት ጠቅሶ እንደዘገበው አስፈላጊውን ዶክመንት በአንድ ሳምንት ውስጥ ማቅረብ ያልቻሉ ኩባንያዎች የንግድ ፈቃዳቸው ይሰረዛል። አንዳንድ ኩባንያዎች የንግድ ፈቃድ ወስደው መጀመር ባለባቸው የጊዜ ገደብ ውስጥ ስራ አለመጀመራቸውን" መስሪያ ቤቱ ገልጿል።
አብዛኞቹ በግንባታ፣ አማካሪነት፣ ትምህርት ፣ አበባ ምርት፣ ሆቴሎችና በሌሎችም የንግድ ድርጅቶች የተሰማሩ ናቸው። የቻይና ኩባንያዎች ማስጠንቀቂያው ከደረሳቸው መካከል ተጠቅሰዋል።

No comments:

Post a Comment